Page 1 of 1
ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 27 Oct 2023, 16:07
by Horus
አበቅቴ ወቅቱን አይስትም! አቢይ የጎንደሬን ዘር እያጠፋ ዝናሽ አቅፋው እንደ ማትተኛ ግልጽ ነው
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 27 Oct 2023, 16:27
by Abere
This just fake news
If she were to divorce him, she would do it way before.
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 27 Oct 2023, 16:34
by Horus
Abere wrote: ↑27 Oct 2023, 16:27
This just fake news
If she were to divorce him, she would do it way before.
አይ የምር የምር መፋታቱ ብንጠረጥርም የአቢይ ኦሮሞች ያማራ ከተሞች በጄትና ሚሳይ ለመደምሰስ ከተዘጋጁ በእኔ እምነት ለፍች የሚያደርስ ቅራኔ ውስጥ ይገባሉ ። ኦሮሞቹ ቤቷ እየጠጡ አማራን ሲሰድቡ እየሰማች እስከ መቼ ካቢይ ጋር በፍቅር ትኖራለች ። የማይቻል ነው ። ግ ን ፕሮፓጋንዳው እንደ ፌክ ኒውስ ሳይሆን እንደ ሳይኮሎጂካል ዉጊያ ነው የማየው! ኢፌክቲቭ ነው !
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 27 Oct 2023, 16:56
by Selam/
ምነካህ? ከሙጃሂዲን አብይ ጋ የሆድ ብቻ ግንኙነት ያላቸው የአማራ፣ የጉራጌና የትግሬ አጋስሶች ወገናቸው ሲሰሰደብና ሲገደል ፀጥ ለጥ ብለው እየተገዙ ፣ በምን ሂሳብ ነው በልጅ የተሳሰረችው ግማሽ አካሉ እሱን ትታ ወገኖቿን ልትመርጥ የምትችለው?
Horus wrote: ↑27 Oct 2023, 16:34

Posted: 27 Oct 2023, 17:18
by Union
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 27 Oct 2023, 17:36
by Horus
Selam/ wrote: ↑27 Oct 2023, 16:56

ሰላም፣ ኤርትራ ስትገነጠል ስንት ቤተ ባልና ሚስቶች እንደ ተፋቱ ታቃለህ ። ቤት ውስጥ ያለ ቅራኔ በጣም በጣም አደገኛ ብቻ ሳይሆን የማያስኖር ነው። ያልካቸው ሆዳሞችማ በራሳቸው ቤተሰብ ላይ ስላመጣ ራሳቸውን ከጎሳቸው ሳይኮሎጂካሊ ማራቅ ብቻ ነው ያለባቸው ። ሌላው ቀርቶ የዚያ ጎሳ አይደለሁም የሚሉ ሁሉ አሉ ። አቢይ አማራን በቦምብ ከደበደበ በቤቱ ሰላም አይኖርም ።
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 27 Oct 2023, 20:22
by euroland
Who are the “we” you referring to Belaynesh?
ውሽዬ low IQ
ምነው አዋቂዎች ሲጨዋወቱ እነደ የዝንብ እርጎ ጥልቅ ማለቱን ብታቆሚ? እነሱ እንደሆነ አጋሜነትሽን ስለሚያውቁ ሁሌም igore እንዳደረጉሽ ነው። እኔስ ላንቺ አፈርኩ
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 27 Oct 2023, 21:07
by Union
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 27 Oct 2023, 21:32
by Selam/
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ!
የተፋቱት ኤርትራውያኖች እኮ አዲሲቷ አገራቸው እንደ ዱባይ ልትሆን ነው ተብለው ተታለው ወይንም በእርጉም ትህነጎች ከሞቀ ቤታቸው ተገፍተው ነው መረብን አቋርጠው የዘመናት ትዝታቸውን ቀብረው የኮበለሉት።
የተከፈተላችሁን ዳቦ ቤትና ያስቀረፅኩትን መዝሙር እያዳመጣችሁ አሜንና ተመስገን እያላችሁ ኑሩ የምትለዋ ለማዳዋ ድመቷ ዝናሽ በምንም ታምር ባሏን ጥላ አትሄድም። እንዲያውም እሱን እየመሰለች ነው የምትሄደው። በውባንቺ ቢሻውና በአዜብ መስፍን አይተነዋል።
Horus wrote: ↑27 Oct 2023, 17:36
Selam/ wrote: ↑27 Oct 2023, 16:56
ምነካህ? ከሙጃሂዲን አብይ ጋ የሆድ ብቻ ግንኙነት ያላቸው የአማራ፣ የጉራጌና የትግሬ አጋስሶች ወገናቸው ሲሰሰደብና ሲገደል ፀጥ ለጥ ብለው እየተገዙ ፣ በምን ሂሳብ ነው በልጅ የተሳሰረችው ግማሽ አካሉ እሱን ትታ ወገኖቿን ልትመርጥ የምትችለው?
Horus wrote: ↑27 Oct 2023, 16:34
Abere wrote: ↑27 Oct 2023, 16:27
This just fake news
If she were to divorce him, she would do it way before.
አይ የምር የምር መፋታቱ ብንጠረጥርም የአቢይ ኦሮሞች ያማራ ከተሞች በጄትና ሚሳይ ለመደምሰስ ከተዘጋጁ በእኔ እምነት ለፍች የሚያደርስ ቅራኔ ውስጥ ይገባሉ ። ኦሮሞቹ ቤቷ እየጠጡ አማራን ሲሰድቡ እየሰማች እስከ መቼ ካቢይ ጋር በፍቅር ትኖራለች ። የማይቻል ነው ። ግ ን ፕሮፓጋንዳው እንደ ፌክ ኒውስ ሳይሆን እንደ ሳይኮሎጂካል ዉጊያ ነው የማየው! ኢፌክቲቭ ነው !
ሰላም፣ ኤርትራ ስትገነጠል ስንት ቤተ ባልና ሚስቶች እንደ ተፋቱ ታቃለህ ። ቤት ውስጥ ያለ ቅራኔ በጣም በጣም አደገኛ ብቻ ሳይሆን የማያስኖር ነው። ያልካቸው ሆዳሞችማ በራሳቸው ቤተሰብ ላይ ስላመጣ ራሳቸውን ከጎሳቸው ሳይኮሎጂካሊ ማራቅ ብቻ ነው ያለባቸው ። ሌላው ቀርቶ የዚያ ጎሳ አይደለሁም የሚሉ ሁሉ አሉ ። አቢይ አማራን በቦምብ ከደበደበ በቤቱ ሰላም አይኖርም ።
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 27 Oct 2023, 21:39
by Horus
Selam/ wrote: ↑27 Oct 2023, 21:32

እንደ ደምቡማ ቢሆን ሚስት አንዴ ካገባች ከባሏ ወገን ጋር ነው ማንነቷ ! ግ ን በዚህ ዘመን ብዙ ነገር ተለውጧል ። እርግጥ ነው እሷማ የጎንደርን ሽማግሎች ሰብስባ ጉቦ ሁሉ ስጥታ የለ እንዴ! ግ ን ቪዲዮውን የሰሩት ሰውች ሙሉ በሙሉ ዉሸት ፈጥረው የሚያወሩ አይደሉም ። ማጋነን መጨማመር ፣ ባዛባት አለ 100% ዉሸት ፈጠራ የሚያወሩ አይነት ስላልሁን ነው ። እሳት በሌለበት ጢስ አይጠስም ይባል የለ?
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 27 Oct 2023, 21:43
by Selam/
FYI - የመሳይ መኮንንን ፎቶ የሚለጥፉ ቀጣፊ ዪቱበሮችን በፍፁም አላይም።
Horus wrote: ↑27 Oct 2023, 21:39

Posted: 28 Oct 2023, 10:01
by Abere
የብልጽግና ፕሬዚደንት የሆነችው ሳህለ ወርቅ ረግጣ ሳትወጣ ዝናሽ ረግጣ ከቤተ-መንግስት ልትወጣ ነው የሚለው ሟርት የሚገርም ነው።
ብዙ ሰው እስከ አሁን ድረስ ያልገባው የአማራ ቀንደኛ ጥላት እራሱ አማራ መሆኑን ነው። አማራን ነጻ የሚያወጣው እራሱ አማራ ብቻ እንደ ሆነው ሁሉ የአማራ 1ኛ ደረጃ ጥላት አማራ ነው። የአብይ ኦሮሙማ ብልጽግና መንግስት ኦሮሞዎች የሚቃወሙ እንኳን ቢኖሩ አማራ ብልጽግና ደጋፊ ሁነው ስለሚያዩ አብይን በግልጽ ለመቃወም ይቸገራሉ። የአብይ አህመድ ሚስት የጅማ ወይም የሀረር ኦሮሞ ብትሆን ከጎንደሬዋ ዝናሽ ይታየው የተሻለ የመቃወም ድምጽ ያሰማሉ የሚል ግምት አለኝ። ወይም ፕሬዚዳንቷ የጉራጌ ሴት ወይዘሮ ብትሆን ኑሮ እኔ ከዚህ የኦሮሙማ የደም ማፍሰስ ስነ-ስርዐት ውስጥ የለሁበትም በማለት ረግጣ ትወጣ ነበር። እስኪ ደመቀ መኮነንን ተመልከቱ - እንድህ አይነት ፍጥረት የሚገኘው ከአማራ ብቻ ይመስለኛል። የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ይሉ ዘንድ ታላቁ እስክንድር ነጋ፤ ጄኔራል አሳምነው ጽጌ፤ አርበኛ ዘመነ ካሴ ወዘተ የመሳሰሉ ማታባቸውን ያልበጠሱ ቁርጠኛ አማራዎች አሉ። መቀነታቸውን ወይም ቀበቷቸውን ሆዳቸውን ለመሙላት የፈቱትን አጋስሦች ቁምነገር ይሰራሉ ብሎ መጠበቅ ጅልነት ነው። ነገ ስለሚነገረው ታሪካቸው ሳይሆን ከጉሮሮ ወርዶ እዳሪ ስለሚሆነው ፍርፋሪ ነው የሚጨነቁት። ታሪካቸውን በምስር የቀየሩ ናቸው።እስኪ ማን ይሙት ስከ 8ኛው ሺ ወይም ምፅ አተ ዓለም ይደረሳል እንጅ ዘንዘሪጡ ዳንዔል ክበረት ህሌና አግኝቶ እንደ ሰው ያስባል ማለት ዘበት ነው። አማራ መጠንቀቅ ያለበት ከእራሱ ከአማራ ነው።
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 28 Oct 2023, 11:03
by Zmeselo
This topic is apparently about a couple in Ethiopia divorcing, or about to divorce.
Yet people here, somehow, managed to bring Eritrea into the discussion. 
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 28 Oct 2023, 11:20
by Dark Energy
Horus,
Abbiy knows Mr. Isayas Afewerqi.

He
Is perhaps trying to save his family from the wrath that can fall upon it.
Re: ዝናሽና አቢይ ሊፋቱ ነው!
Posted: 28 Oct 2023, 12:16
by Selam/
I agree, that was unnecessary.
Zmeselo wrote: ↑28 Oct 2023, 11:03