Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኦሮሙማ በምንጃር የሚሟሟቱት ፋኖ ቢሾፍቱ አየር ኃይልን እንዳይመታ ቀዝኖ ነው

Post by Abere » 17 Oct 2023, 17:31


ሆረስ፤

ነገሮች ሁሉ በግልጽ የሚያመላክቱት ኦሮሙማ እያለቀለት መሆኑን ነው። የሳምንታት ይሁን የወራት ዕድሜ የቀረው እሱን ብቻ ነው በትክክል መናገር የማይቻለው። የማያዳግ ጥጃ ብዙ ይቀዝናል ያላሉ - ኦሮሙማ ጭምልቅልቁ ወጥቶ ሽቅብ ነበር የቀዘነው በህዝብ ላይ አሁን ፋኖ እያስቀዘነው ነው። ሸርተቴ ይዞት ደግሞ ቆሪጥ ገፍቶ ቀይ ባህር ሊያስገባው ነው እየተባለ ይወራል :mrgreen: - ሰይጣን ባህር ውስጥ አብይን ሊዘፍቀው ነው። ቢያውቅበት ኑሮ እንደ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሰባኪ ሆኖ ሀሌ ሉያ! እያለ ይኖር ነበር በደም ሳይጨቀይ።

እርሟን ብታፈላ -ጀበና ሙሉ አተላ ይሉሃል ይኸ ነው። ጭራሽ ለሚልዮን አመት ኦሮሙማ ይገዛል ተባለ። በ1 አመት 2 ሚልዮን ነፍስ ለቆሪጥ እየተገበረ እንደት ይሆናል! የህዝብ ቁጥር ከዜሮ በታች ኔጋቲቪ ሆኖ። (net negative ) አይ ወረሙማ :lol: :lol: :lol:


Post Reply