Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ፋኖ መሳሪያ የለውም ብለው ልከውን አስማረኩን!!

Post by Wedi » 14 Oct 2023, 04:22

ፋኖ መሳሪያ የለውም ብለው ልከውን አስማረኩን 😀🤣
:lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ መሳሪያ የለውም ብለው ልከውን አስማረኩን!!

Post by Abere » 14 Oct 2023, 12:16

ፋኖ ልብ አለው ወንድ ነው፤ መሳሪያ አለው። ማን ያውራ የነበረ ይሉሃል ይህ ነው። ወንድነትማ አለው ብርሃኑ ጁላን እራሱን ሊማርከው በፍርጠጣ ነው ያመለጠው። :mrgreen:

Post Reply