የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
Posted: 09 Oct 2023, 14:53
ጉራጌ ነው ብለህ ትምህርት ሚኒስተር ሲሆን ትልቅ ለውጥ ያመጣል ያልከው ሰው ተማሪውን በሙሉ የባሰ ደነዝ አደረገው እየተባለ ነው፥፥ ምን ይመስልሃል
Eden እና Almi እርግጠኛ ነኝ ይህን ጥያቄ ሆረስ እንዲመልስ ትፈልጋላች ሁ፥፥አይደለም እንዴ?
Selam/ wrote: ↑31 Jul 2019, 07:20What if rabbits bite off the young shoots at night, and wildfire explodes or a lightning strikes them? What if a tornado destroys the seedlings? What if mean kids pull them out of the soil? What if a deadly pest consumes all of the young saplings? What if you choke while hiccuping? What if...,?
yaballo wrote: ↑31 Jul 2019, 02:24PHOTOS: በኢትዮጵያ የተተከሉ ችግኞች የመጀመሪያ ቀን ውሎ ይህንን ይመስላል።
I bet that all those clever bureaucrats who told us that they used the latest computer software & apps to count all those billions of tree seedlings have not considered/anticipated the likely scenario where most of the seedlings would be eaten/destroyed by animals using their very low-tech tool: their lips & mouths! .. No wonder blacks make no progress no matter what!![]()
![]()
ተጠራጣሪዎች እንደ ሚሉት ከሆነ 800,000 ማትሪክ ተፈታኞች እንዲወድቁ የተደረገው አቢይ 1,000,000 አዲስ የጦር ምልምሎችን ስለሚፈልግ ነው እየተባለ ነው። ይህ ሁሉ ጎረምሳ የሆነ ነገር በልቶ ለማደር ውትድርና መግባቱ አይቀሬ ነው ።
Misraq wrote: ↑09 Oct 2023, 19:15ወንድም ሆረስ የአብይን የችግኝ ድራማ ሲጠይቅ ግንቦቴው ሰላም ለአብይ ጥብቅና ቆሞ እንዲህ ነበር እየተከታተለ ይናደፍ የነበረው፥፥ ወይ ጉድ

Horus wrote: ↑09 Oct 2023, 20:58ተጠራጣሪዎች እንደ ሚሉት ከሆነ 800,000 ማትሪክ ተፈታኞች እንዲወድቁ የተደረገው አቢይ 1,000,000 አዲስ የጦር ምልምሎችን ስለሚፈልግ ነው እየተባለ ነው። ይህ ሁሉ ጎረምሳ የሆነ ነገር በልቶ ለማደር ውትድርና መግባቱ አይቀሬ ነው ።
ይህ ማለት ደሞ 800 ሺ ጥቁር ክላሾችን ከአቢይ ግምጃ ቤት አውጥተው ለፋኖ ሰራዊት የሚያደርሱ መልክተኞች ማለት ነው። ይህም ሆነ ያ የዛሬው ግዙፍ ዜና የቱ ኩታራ ማትሪክ አለፈ ወይም የቱ ኩታራ ማትሪክ ወደቀ የሚለው አይደለም ።
የሰሞናችን ግዙፍ ዜና አንድ የአንዲት ትልቅ አገር ግዙፍ የጦር ኃይል (500 ሺ ሰራዊት ያለው) በአንድ ፋኖ በሚባል ሸማቂ ድባቅ ገብቶ መበተኑ ነው ! ለእኔ ሆረስ እጅግ እጅግ አስገራሚውና ታሪካዊው የዛሬ ዜና የአማራ ሕዝብ የጦር ብቃት ነው!
ዋ ኦሮሙማ! አማራን እንደ ትግሬ ደምስሼ በሰላም እኖራለሁ ብለው አስልተው ከሆነ እነአቢይና አቤቤ በዚህ በለኮሱት እሳት የራሳቸው ክልልም እንደ ሚከስም ከወዲሁ ቢያውቁት እላለሁ !
ኦሮሙማ ባስቸኳይ ካማራ መውጣት ብቻ ነው ያላቸው ምርጫ !