የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
ጉራጌ ነው ብለህ ትምህርት ሚኒስተር ሲሆን ትልቅ ለውጥ ያመጣል ያልከው ሰው ተማሪውን በሙሉ የባሰ ደነዝ አደረገው እየተባለ ነው፥፥ ምን ይመስልሃል
Eden እና Almi እርግጠኛ ነኝ ይህን ጥያቄ ሆረስ እንዲመልስ ትፈልጋላች ሁ፥፥አይደለም እንዴ?
Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
ሆረስ ባለፈው ብርሀኑን እረግሞታል። ከሮሙማው ጉያ ስር ካልወጣ ሞቷል ብሏል። ቢወጣም ባይወጣም ሞቷል
Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
አላየሁትም ነበር፥፥ መልካብ ብሎዋል፥፥ ብርሃኑ ከልደቱ የበለጠ ባንዳ ሆኖ ሲገኝ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ያስብላል
Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ። ትምህርት እና ትምህርት ቤቶች በሌሉበት ትምህርት ሚንስትር - ይች ናት ጫዎታ!

ለመሆኑ ትምህርት ቤት አለ እንደ አሁን? ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የህዝብ ድርሻ ያለው የአማራ ክልል ተማሪዎች ፋኖ ሁነዋል - ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ በፋኖ ቁጥጥር ነው። አዲስ አበባ እና በዙሪ ያሉ ትምህርት ቤቶች ማዕከላዊ እስር ቤቶች ሁነዋል። በትግራይ ትምህርት ስለመኖሩ የሚታወቅ ነገር የለም። ደቡብ ትርምስ ውስጥ ነው። ኦሮሚያ ትምህርት አያበላም ሰው አፍኖ ገንዘብ መያዦ አድርጎ በሚልዮን መቀበል ያዋጣል በሚል ትምህርት ቁሞ አሁን ተማሪዎች ኦነግ ሁነዋል። ብርሃኑ ነጋ ስራ የለውም- ስራው አብይ አህመድን መደገፍ ብቻ ነው።

Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
ቁሬማ ወያኔ - ብርሃኑ ጭንጋፍና በክት ከሆነ ሰንብቷል።
አንተ ፈተናውን ደግመህ ብትፈተን ከወደቁት 97% ውስጥ ግፋ ቢል አማካኙ ውጤት ላይ ብትደርስ ነው። የክፋት ፈተና ቢሆን ኖሮ ግን ፣ ማንም የሚበልጥህ የለም። ሽኮኮ!
አንተ ፈተናውን ደግመህ ብትፈተን ከወደቁት 97% ውስጥ ግፋ ቢል አማካኙ ውጤት ላይ ብትደርስ ነው። የክፋት ፈተና ቢሆን ኖሮ ግን ፣ ማንም የሚበልጥህ የለም። ሽኮኮ!
Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
ወንድም ሆረስ የአብይን የችግኝ ድራማ ሲጠይቅ ግንቦቴው ሰላም ለአብይ ጥብቅና ቆሞ እንዲህ ነበር እየተከታተለ ይናደፍ የነበረው፥፥ ወይ ጉድ
Selam/ wrote: ↑31 Jul 2019, 07:20What if rabbits bite off the young shoots at night, and wildfire explodes or a lightning strikes them? What if a tornado destroys the seedlings? What if mean kids pull them out of the soil? What if a deadly pest consumes all of the young saplings? What if you choke while hiccuping? What if...,?
yaballo wrote: ↑31 Jul 2019, 02:24PHOTOS: በኢትዮጵያ የተተከሉ ችግኞች የመጀመሪያ ቀን ውሎ ይህንን ይመስላል።
I bet that all those clever bureaucrats who told us that they used the latest computer software & apps to count all those billions of tree seedlings have not considered/anticipated the likely scenario where most of the seedlings would be eaten/destroyed by animals using their very low-tech tool: their lips & mouths! .. No wonder blacks make no progress no matter what!![]()
![]()
Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
ተጠራጣሪዎች እንደ ሚሉት ከሆነ 800,000 ማትሪክ ተፈታኞች እንዲወድቁ የተደረገው አቢይ 1,000,000 አዲስ የጦር ምልምሎችን ስለሚፈልግ ነው እየተባለ ነው። ይህ ሁሉ ጎረምሳ የሆነ ነገር በልቶ ለማደር ውትድርና መግባቱ አይቀሬ ነው ።
ይህ ማለት ደሞ 800 ሺ ጥቁር ክላሾችን ከአቢይ ግምጃ ቤት አውጥተው ለፋኖ ሰራዊት የሚያደርሱ መልክተኞች ማለት ነው። ይህም ሆነ ያ የዛሬው ግዙፍ ዜና የቱ ኩታራ ማትሪክ አለፈ ወይም የቱ ኩታራ ማትሪክ ወደቀ የሚለው አይደለም ።
የሰሞናችን ግዙፍ ዜና አንድ የአንዲት ትልቅ አገር ግዙፍ የጦር ኃይል (500 ሺ ሰራዊት ያለው) በአንድ ፋኖ በሚባል ሸማቂ ድባቅ ገብቶ መበተኑ ነው ! ለእኔ ሆረስ እጅግ እጅግ አስገራሚውና ታሪካዊው የዛሬ ዜና የአማራ ሕዝብ የጦር ብቃት ነው!
ዋ ኦሮሙማ! አማራን እንደ ትግሬ ደምስሼ በሰላም እኖራለሁ ብለው አስልተው ከሆነ እነአቢይና አቤቤ በዚህ በለኮሱት እሳት የራሳቸው ክልልም እንደ ሚከስም ከወዲሁ ቢያውቁት እላለሁ !
ኦሮሙማ ባስቸኳይ ካማራ መውጣት ብቻ ነው ያላቸው ምርጫ !
Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
አይጠ መጎጥ ወያኔ - ለዘመናት የፃፍኩትን እየፈለፈልክ ማንበቡን ቀጥልበት። ትማርበታልህ ፣ ከከይሶነትህ አንድ ጥርስ ትሸርፍበታለህ። በሰላም ፊት ውዳቂና ጭንጋፍ ነህ። የዛሬ አመት አይደለም፣ የዛሬ ስምንት የፃፍከውን ዞር ብዬ አላየውም። ጉድፍ!
Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
የወሸላነትህ ብዛት ደግሞ በሌላ ሰው ጥላ ስር ለመደበቅ መሞከርህ ነው። ውሽልሽል ማፈሪያና ስልባቦት ብጤ ነህ።
Misraq wrote: ↑09 Oct 2023, 19:15ወንድም ሆረስ የአብይን የችግኝ ድራማ ሲጠይቅ ግንቦቴው ሰላም ለአብይ ጥብቅና ቆሞ እንዲህ ነበር እየተከታተለ ይናደፍ የነበረው፥፥ ወይ ጉድ
Selam/ wrote: ↑31 Jul 2019, 07:20What if rabbits bite off the young shoots at night, and wildfire explodes or a lightning strikes them? What if a tornado destroys the seedlings? What if mean kids pull them out of the soil? What if a deadly pest consumes all of the young saplings? What if you choke while hiccuping? What if...,?
yaballo wrote: ↑31 Jul 2019, 02:24PHOTOS: በኢትዮጵያ የተተከሉ ችግኞች የመጀመሪያ ቀን ውሎ ይህንን ይመስላል።
I bet that all those clever bureaucrats who told us that they used the latest computer software & apps to count all those billions of tree seedlings have not considered/anticipated the likely scenario where most of the seedlings would be eaten/destroyed by animals using their very low-tech tool: their lips & mouths! .. No wonder blacks make no progress no matter what!![]()
![]()
Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
የወሸላነትህ ብዛት ደግሞ በሌላ ሰው ጥላ ስር ለመደበቅ መሞከርህ ነው። ውሽልሽል ማፈሪያና ስልባቦት ብጤ ነህ።
Misraq wrote: ↑09 Oct 2023, 19:15ወንድም ሆረስ የአብይን የችግኝ ድራማ ሲጠይቅ ግንቦቴው ሰላም ለአብይ ጥብቅና ቆሞ እንዲህ ነበር እየተከታተለ ይናደፍ የነበረው፥፥ ወይ ጉድ
Selam/ wrote: ↑31 Jul 2019, 07:20What if rabbits bite off the young shoots at night, and wildfire explodes or a lightning strikes them? What if a tornado destroys the seedlings? What if mean kids pull them out of the soil? What if a deadly pest consumes all of the young saplings? What if you choke while hiccuping? What if...,?
yaballo wrote: ↑31 Jul 2019, 02:24PHOTOS: በኢትዮጵያ የተተከሉ ችግኞች የመጀመሪያ ቀን ውሎ ይህንን ይመስላል።
I bet that all those clever bureaucrats who told us that they used the latest computer software & apps to count all those billions of tree seedlings have not considered/anticipated the likely scenario where most of the seedlings would be eaten/destroyed by animals using their very low-tech tool: their lips & mouths! .. No wonder blacks make no progress no matter what!![]()
![]()
Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
ይኸም ሲባል እሪ ብለን ነበር፥
Re: የብርሃኑ ነጋ ወዳጅ ሆረስ እንዴት ነህ
Horus wrote: ↑09 Oct 2023, 20:58ተጠራጣሪዎች እንደ ሚሉት ከሆነ 800,000 ማትሪክ ተፈታኞች እንዲወድቁ የተደረገው አቢይ 1,000,000 አዲስ የጦር ምልምሎችን ስለሚፈልግ ነው እየተባለ ነው። ይህ ሁሉ ጎረምሳ የሆነ ነገር በልቶ ለማደር ውትድርና መግባቱ አይቀሬ ነው ።