Page 1 of 1

Ato wutaf neqay Selam ለዓብይ ምስክር የሰጠበት video ይፋ ሆነ

Posted: 10 Sep 2023, 23:26
by Misraq
.
.
.
Well, we have Ermias Legesse amongst us with a name of Selam :lol:

Re: Ato.Selam ለዓብይ ምስክር የሰጠበት video ይፋ ሆነ

Posted: 10 Sep 2023, 23:32
by Selam/
አንተ ከንቱ - ስለእኔ 24 ሰዓት ከምታወራ ፣ ቁም ነገር ብትሰራ። ሰላምን ከመስመር አስወጣለሁ ብለህ ፈስህን አትጨርስ። አድክሜ፣ አድክሜ አወላልቅሃለሁ። ባልጩት ራስ!

Misraq wrote:
10 Sep 2023, 23:26
.
.
.
Well, we have Ermias Legesse amongst us with a name of Selam :lol:

Re: Ato.Selam ለዓብይ ምስክር የሰጠበት video ይፋ ሆነ

Posted: 11 Sep 2023, 00:45
by Misraq
ከምላሴ ፀጉር ይነቀል የተናገርኩት ጠብ አላለም። ውታፍ ነቃዩና ደነዙ ሰላም። የአቋም ለውጥ አድርጌአለሁ ስህተት ነበርኩ የማለት ብቃት የሌለህ ሌባ ነገር ነህ። :lol: :lol:

ደነዝና ደደብ ነህ እንጂ December last year ከታች ብየህ ነበር። ፍርድ ለአንባቢ።

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8#p1350136
Misraq wrote:
12 Dec 2022, 15:09
ውታፍ ነቃዩ ሰላም

የማኒፌስቶህ መጀመርያ መስመር ኦህዴድን በሃይል አትጣሉብኝ ይላል፥፥ እኛ ደግሞ ኦህዴድ ቅዘናም ስለሆነ እናስሮጠዋለን እያልኩህ ነው፥፥ አሁን አታኩርፍ፥፥ ግዜው እየደረሰ ስለሆነ የእኛንም ውታፍ ለመንቀል ራስህን አዘጋጅ፥፥ ለነገሩ የተካንክበት ሙያህ ስለሆነ ዝግጅት አያስፈልግህም

Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 10:18
- መንግስትን በጉልበት ለመገልበጥ መሞከር ስህተት ነው፣ በፍፁም አልደግፈውም። ሆኖም ህዝቦች በሰላማዊ መንገድ መደራጀት፣ መቃወም፣ አስተዳዳሪዎቹን መሟገት መብቱ ነው። ጠንካራ አማራጭ ሃሳብና ተፎካካሪ ዕጩ መሪ ካዘጋጁ ብልጽግና በምርጫ በዝረራ ይሸነፋል።

Re: Ato.Selam ለዓብይ ምስክር የሰጠበት video ይፋ ሆነ

Posted: 11 Sep 2023, 05:21
by Selam/
እርምጥምጦ - እኔ አንተ ማን እንደሆንክና ፣ ስለ መኖርህም በፍፁም ትዝ የማትለኝ ነጠላ ፍጡር ነህ። But I must have gotten under your tribalist skin.

ጊዜ ከተረፈህ ፣ ሁሉንም እስከዛሬ የለጠፍኩትን እየፈለፈልክ አስታውሰኝ፣ ወሮታውን እከፍለሁ። ትንኝ! :lol:

Misraq wrote:
11 Sep 2023, 00:45