Page 1 of 1

ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 08:15
by Selam/

Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 08:30
by sarcasm

Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 09:48
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 10:48
by Zmeselo
Chgray: the killil of...


Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 11:37
by sarcasm
ከኣለም መሪዎች ጋር shoulders rub እያደረጉ የኣለምን ጤና መምራት መፍረስ ነው ለማለት የሚችል ጭንቅላት ካላችሁ . . .

Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 11:47
by Zmeselo
Biden, rubbing shoulders with his lizard-pet:



sarcasm wrote:
10 Sep 2023, 11:37
ከኣለም መሪዎች ጋር shoulders rub እያደረጉ የኣለምን ጤና መምራት መፍረስ ነው ለማለት የሚችል ጭንቅላት ካላችሁ . . .

Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 12:34
by Selam/
ሰባራን እንዴት ዕውር ይመራዋል? ባይደን የዞረበት አሮጌ፣ ሞዲ ሂንዱና ሙስሊምን እያጋጨ ሃገሩን የሚበጠብጥ ስንኩል፣ ራማፎሳ ሪዛይን ለማድረግ አንድ ሐሙስ የቀረው ደካማ መሪ…
sarcasm wrote:
10 Sep 2023, 11:37
ከኣለም መሪዎች ጋር shoulders rub እያደረጉ የኣለምን ጤና መምራት መፍረስ ነው ለማለት የሚችል ጭንቅላት ካላችሁ . . .

Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 12:51
by sarcasm
Selam/ wrote:
10 Sep 2023, 12:34
Zmeselo wrote:
10 Sep 2023, 11:47
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል‼

Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 15:18
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያን የነካ፣ የለዉም በረካ፣ አላችዉ?

ምስክር ማነዉ ታዲያ? ብዙዎች ልኖሩ ይችላሉ፣ ትልቋ ምስክር ግን ከአሜርካ ሌላ የለም እንላልን፣ በልበ ሙሉነት።

ዳገቱ ከፊለፊታችን ነዉ፣ የእሽቅብ ጉዞው ግን በወል እየተኬደ ነዉ፣ በሌላዉ ወገን በኩል ደግሞ የቁልቁል ጉዞዉ ይቀጥላል።

Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 17:27
by Misraq
Selam/ wrote:
10 Sep 2023, 08:15
የበከተ ጭንቅላት ሲኖርህ አንድ ጫታም የአብይ ካድረ ይህን አለ ብለህ ትለጥፋለህ፥፥ የጋላው አብይ አህመድ ካድሬ ስዩም የጻፈውን ጋላው ሰላም አንብቡልኝ ብሎ አመጣለን

Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 10 Sep 2023, 22:06
by Selam/
ሽኮኮው - መልዕክቱ ትክክል እስከሆነ ድረስ ምናባክ አገባህ ማንስ ቢለጥፈው?

ትራምፕ ቼክ ሲልክልህ ከዚህ ዘረኛ ምንም አልፈልግም ብለህ ለምን አትመልሰውም ነበር? ታክሲ ነጂም ከሆንክ፣ “make America great” የሚል ኮፍያ ያደረገ ተሳፋሪ ቲፕ ቢሰጥህ ሳታንገራግር ቅርጥፍ አድርገህ የምትበላ ጩሎ መሆንክን አልጠራጠርም።

Misraq wrote:
10 Sep 2023, 17:27
Selam/ wrote:
10 Sep 2023, 08:15
የበከተ ጭንቅላት ሲኖርህ አንድ ጫታም የአብይ ካድረ ይህን አለ ብለህ ትለጥፋለህ፥፥ የጋላው አብይ አህመድ ካድሬ ስዩም የጻፈውን ጋላው ሰላም አንብቡልኝ ብሎ አመጣለን

Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 14 Sep 2023, 07:28
by sarcasm
የቴዲ መፍረስ እየቀጠለ ነው። ትናን ት ደግሞ ሌላ ዓለም ኣቀፍ ስብሰባ መራ።




Re: ቴድሮስ አድሃኖም - ሀገር ሳትፈርስ ፣ እሱ ፈረሰ!

Posted: 28 Nov 2023, 21:03
by sarcasm
የቴዲ መፍረስ እየቀጠለ ነው .. . ..


African Union
@_AfricanUnion
Our warmest congratulations to
@DrTedros
for being honored with the prestigious
@AfricaCDC
Lifetime Achievement in Public Health Award at #CPHIA2023.

His exceptional contributions and lasting impact on global public health are truly commendable.