Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

የ ኢዜማው መሪ ይናገራሉ፡- አቅም የሌለው መንግስት አቋም ሊኖረው አይችልም፡፡ የብልፅግና ስንብት

Post by Za-Ilmaknun » 30 Aug 2023, 15:14

መንግስት ያለው አራት ኪሎ ብቻ ነው፡፡ የ ህዝብ አመኔታን ለጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት አሽቀንጥሮ የጣለው ቀጣፊና ቀልማዳ አገዛዝ የመጨረሻ ምሶሶው እየወላለቀ ይገኛል፡፡ :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የ ኢዜማው መሪ ይናገራሉ፡- አቅም የሌለው መንግስት አቋም ሊኖረው አይችልም፡፡ የብልፅግና ስንብት

Post by Abere » 30 Aug 2023, 15:29

አቅም የሌለው ሰው ሲያነኩር ይፈሳል ይሉሃል ይህ ነው። ፋኖ ትጥቅ አስፈታለሁ አቅም ጠፋ ከዚያ ሌላ እርፍቅ ፍለጋ " አጄንዳ የማንነት ጉዳይ ነው" :mrgreen: በሚል መርሆ መቀሌ ልመና ሄደ።
Za-Ilmaknun wrote:
30 Aug 2023, 15:14
መንግስት ያለው አራት ኪሎ ብቻ ነው፡፡ የ ህዝብ አመኔታን ለጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት አሽቀንጥሮ የጣለው ቀጣፊና ቀልማዳ አገዛዝ የመጨረሻ ምሶሶው እየወላለቀ ይገኛል፡፡ :mrgreen:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የ ኢዜማው መሪ ይናገራሉ፡- አቅም የሌለው መንግስት አቋም ሊኖረው አይችልም፡፡ የብልፅግና ስንብት

Post by Za-Ilmaknun » 30 Aug 2023, 15:31

Abere wrote:
30 Aug 2023, 15:29
አቅም የሌለው ሰው ሲያነኩር ይፈሳል ይሉሃል ይህ ነው። ፋኖ ትጥቅ አስፈታለሁ አቅም ጠፋ ከዚያ ሌላ እርፍቅ ፍለጋ " አጄንዳ የማንነት ጉዳይ ነው" :mrgreen: በሚል መርሆ መቀሌ ልመና ሄደ።
Za-Ilmaknun wrote:
30 Aug 2023, 15:14
መንግስት ያለው አራት ኪሎ ብቻ ነው፡፡ የ ህዝብ አመኔታን ለጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት አሽቀንጥሮ የጣለው ቀጣፊና ቀልማዳ አገዛዝ የመጨረሻ ምሶሶው እየወላለቀ ይገኛል፡፡ :mrgreen:

አቅም የሌለው ሰው ሲያነኩር ይፈሳል ይሉሃል ይህ ነው :lol: :lol: :lol: That was too funny! I see so many of them farting here day in day out

Post Reply