Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እንዴት ጁንታ ይሻላል? ወያኔዎች አጀንዳ እየሰጡ።

Post by Abere » 27 Aug 2023, 10:56

እንዴት ጁንታ ይሻላል? ወያኔዎች አጀንዳ እየሰጡ።ዳፍንታንም ኦሮሙማ አጀንዳ ሰጠሁ ሲል አጀንዳ እየተሰጠበት መሆኑ ነው።ሌሎችን ሳንጨምር ብቻ አማራ እና ወያኔ እንደት አብረው በአንድ አገር ሊኖሩ ይችላሉ? ጁንታ ሂሳብ ከፍሎ ሲጨርስ ያኔ መዘመር ይሻላል። ለአማራ ሁለቱም ጁንታ ወያኔ እና ጁንታ ኦሮሙማ ያው ጁንታ ናቸው። የሚሻል የላቸውም።

eden
Senior Member
Posts: 10107
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 27 Aug 2023, 11:12

አበሩ፣

የራስሽን ቃላት በመጠቀም፣ ራስሽን ነፃ አውጪ

‘ጁንታ’ ከገዳዩ አብይ የወሰድሽው አጀንዳ መሆኑን ላስታውስሽ

ሌላውን ትተሽ እስቲ ራስሽን ፈትሽ

ይመችሽ

Abere wrote:
27 Aug 2023, 10:56
ሁለቱም ጁንታ ወያኔ እና ጁንታ ኦሮሙማ ያው ጁንታ

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re:

Post by Abere » 27 Aug 2023, 11:29

እኔ በመርህ እንጅ በማንም አጀንዳ አልነዳም። ጁንታ የማለሳለሻ ማንቆለጳጰሻ እንጅ የወያኔን እውነተኛ ማንነት አይገልጽም። ወያኔን በወያኔነቷ ነው የማውቃት። ወያኔን ለመደምሰስ የሚሰራ ማንኛውንም ሃይል እደግፋለሁ። እንድሁም ኦነግን የሚደመሥስ ሃይል የሆነውን ሁሉ። ከዚህ ላይ ማስገንዘብ የምፈልገው እነኝህን እኩይ እርባናቢስ ድርጅቶች ማለቴ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቁ ችግር የተወረወረለትን ቃላት ተቀብሎ እንደ ገደል ማሚቶ ማስተጋባት ነው። በፊት እኩይ መለስ ዜናዊ አንድ ቃል ይወረውራል ከዚያ በ 1 ለ5 አማካኝነት ሰርጾ ህዝብ ያጨበጭባል። መጨረሻ አገር ዜሮ ወጣ። በተራው ጨቅላው እና ገዳዩ አብይ የጥንት ጌቶቹን በስማቸው መጥራት ትቶ "ጁንታ" የስልጣን ተገዳዳሪዎቼ ብሎ ጠራቸው በውታፍ ነቃዮቹ አማካኝነት ገበሬው ሁሉ ጁንታ አላቸው።



አሁን ኦሮሙማ የሚለው መጠሪያ ህዝባዊ ሁኖ ጸረ-ኦሮሙማ ትግሉ እንደ ሰደድ እሳት ተቀጣጥሏል።


eden wrote:
27 Aug 2023, 11:12
አበሩ፣

የራስሽን ቃላት በመጠቀም፣ ራስሽን ነፃ አውጪ

‘ጁንታ’ ከገዳዩ አብይ የወሰድሽው አጀንዳ መሆኑን ላስታውስሽ

ሌላውን ትተሽ እስቲ ራስሽን ፈትሽ

ይመችሽ

eden
Senior Member
Posts: 10107
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 27 Aug 2023, 11:35

አሁንም ከይሲው አብይ ያሰረፀብህን ቃል መጠቀሙን መርጠሃል

እሱን ተወውና፣ ለምን አብይ ወይ ድርጅቱ ላይ አታተኩርም? ‘ኦሮሙማ’ እያልክ ህዝብን ከምትዘነጥል ማለቴ ነው

ድንቄም መርህ lol

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re:

Post by Abere » 27 Aug 2023, 11:40

የኦሮሙማን ትርጉም ወይ በፍጹም አታውቂውም ወይ ሸፋፍነሽ አልፈሽዋል። አጀንዳ ሰጭዎቹ "ጁንታ ይሻላል" አሉ - ታዲያ ያን "ሰም" ነው የጠቀስኩት እንጅ ድብቁ ግን ወያኔ የትግራይ ነጻ አውጭ ድርጅት ማለት ነው - ተገንጣይ።

eden wrote:
27 Aug 2023, 11:35
አሁንም ከይሲው አብይ ያሰረፀብህን ቃል መጠቀሙን መርጠሃል

እሱን ተወውና፣ ለምን አብይ ወይ ድርጅቱ ላይ አታተኩርም? ‘ኦሮሙማ’ እያልክ ህዝብን ከምትዘነጥል ማለቴ ነው?

ድንቄም መርህ lol

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Re:

Post by Abere » 27 Aug 2023, 11:45

Qualitatively Ormmuma is exactly the same as Nazi.
በይዘት፤በአላማ፤ በድርጊት(በግብር) ኦሮሙማ እና ናዚ አንድ አይነት ናቸው። ሁለቱም በሴማዊ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት የመፈጸም ግብ ያላቸው። አንደኛ አውሮፓ ሌላው አፍሪካ መሆናቸው ብቻ ነው ልዩነቱ።

eden
Senior Member
Posts: 10107
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: Re:

Post by eden » 27 Aug 2023, 11:52

Abere wrote:
27 Aug 2023, 11:45
Qualitatively Ormmuma is exactly the same as Nazi.
በይዘት፤በአላማ፤ በድርጊት(በግብር) ኦሮሙማ እና ናዚ አንድ አይነት ናቸው። ሁለቱም በሴማዊ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት የመፈጸም ግብ ያላቸው። አንደኛ አውሮፓ ሌላው አፍሪካ መሆናቸው ብቻ ነው ልዩነቱ።

በዚህ አረዳድ የሚስማማ አንድም የኦሮሞ ተወላጅ አታገኝም. አብይንና ብልፅግናን የሚታገሉትን ጨምሮ ማለቴ ነው. ታድያ ይህ ምን ይነግርሃል?

እኔ እንደምረዳው ኦሮሙማ ኦሮሞነት ማለት ሲሆን ራስን መውደድ እንጂ ሌላን መጥላት አይደለም

ፖለቲከኛን የጎዳህ እየመሰለህ፣ ህዝብን ማስቀየም ምን እንደሚጠቅም አይገባኝም

eden
Senior Member
Posts: 10107
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: እንዴት ጁንታ ይሻላል? ወያኔዎች አጀንዳ እየሰጡ።

Post by eden » 27 Aug 2023, 12:20

በነገርህ ላይ፣ ጁንታ ይሻላል ብሎ አጀንዳ የሚሰጠው ያንተው ወዳጅ ነው:
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Re:

Post by Abere » 27 Aug 2023, 12:37

-- በቅድምያ በጅምላ እየፈረድሽብኝ መሆኑን ይግባሽ። እኔ እራሴ የማምነበትን እንጅ የማንንም የከበሮ ምት ተከትዬ አልዘልም - አበረ የአበረን ሃሳብ ያራምዳል።

-- ሌላው ከፍተኛ የአረዳድ ችግር አለብሽ - ኦሮሙማ እና ኦሮሞን የመለየት ችግር በግልጽ ይታይብሻል። ወይም አፍቃሪ ኦሮሙማ የመደገፍ አባዜ ይሆን?
ኦሮሞ እና ኦሮሙማ በጣም የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው። ኦሮሙማ የሂትለር ወይም የናዚ ማኒፌስቶ በመቅዳት በቀጥታ በአማራ እና በኢትዮጵያ ላይ እንድፈጸም በጥራዝ ነጠቅ የኦሮሞ ምሁራን እና በምዕራባዊ ገዥዎች የተቀየሰ መጤ እምነት ነው። ኦሮሞን ከኦሮሙማ ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም። አንችም እንደ መቀሌው ሰውየ አጄንዳዬ ካላደረግሽው በስተቀር። :mrgreen: የናዚ ወይም ኦሮሙማ ተከታይ ካለ ደግሞ 20 ይሁን 20 ሚልዮን ያው ናዚ ነው። There is nothing to be scared of, but it is scary if not exposed and fought back.
You want Nazi Orommuma to get a pass so that Amhara people and the rest of Ethiopians be consumed, destroyed, and annihilated. That is unacceptable. Exterminating Orommuma is a must, it is an existential threat to Ethiopia in general and Amhara in particular.

eden
Senior Member
Posts: 10107
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 27 Aug 2023, 12:56

Are there Oromo origin individuals that agree with your view of the term Oromuma?

p.s. I encourage you to focus on messages or ideas, not messengers or persons

Post Reply