Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አስቂኝ ገጠመኞች

Post by DefendTheTruth » 15 Aug 2023, 07:57

አንዳንድ ነገሮች ሳትወድ ያስቁሃል፣ እንደዚህ አይነት ጉዳይ እኔንም ዛሬ አጋጥሞኛል።

አንድ የተከበሩ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካይ የሆኑ ና በኦሮምኛ ቋንቋ አስተያየተቻዉን የገለፁ ሴት ስናገሩ፣ "ቤተመንግስቱ እንደ ድሮ የገማ የተግማማ ሳይሆን ጥሩ ሽታ ና አዉድ አለዉ፣ ድሮ ግማቱ በዚያ በኩል አያሳልፍም ነበር፣ አሁን ያ ተለዉጦ የምያዉድ ሽታ አግኝቶዋል። ለዘመናት አግማምቶት የሄዱት ደግሞ በአንዴ ብቅ አሉ ና በአቋራጭ እኛ ከልገባንበት ብሎ ጩሃት ማስተጋበት ጀመሩ። ይህ ደግሞ በምንም አይነት ሁኔታ አይሆንም" ብሎ እንቅጩን ተናገሩ።

በርግጥ በቦታዉ ተግኝቼ ሁኔታዉን ያየ ሰዉ፣ በጣም አስቆኛል። በቤተመንግስቱ ቅጥር ጊቢ ዙሪያ ተገኝቼ ቦታዉ የአንድ መንግስት ግቢ ሳይሆን ቆሼ የምባል አይነት ቦታ እንደነበር በደንብ አይቼአላሁ።

የሳቀኝም ለዚህ ነዉ። የት ነበሩ ቤተመንግስቱ ለኛ ይገባናል ና መግማማት የለበትም ማለት ያቃታቸዉ??

ኦሮሞ ወርዶም፣ ወጥቶም ማሳመን የምችል ህበረተሰብ ነዉ፣ ሌሎቹ ደግሞ ተከብሮም ክብር አይወድላቸዉም፣ መሰለኝ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አስቂኝ ገጠመኞች

Post by DefendTheTruth » 15 Aug 2023, 08:40

ዳሩ ደግሞ ዉጪዉ ብቻ ሳይሆን ዉስጡም ለመጀማርያ ጊዜ የመንግስት ዉሳኔ መስጫ አዉድ ሆኖ ተገኝቷዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ በሕይወት ዘመናቺን፣ ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ተፋላሚ ሀሳቦች በጋራ የምስተናገዱበት አዉድ ሆኖ ተገኞቶዋል፣ ለዚህ መስረጃነት ደግሞ የአቶ ገዱ አንዳርጋቸዉን የፓርላማ ዉሎ መመልከት በቂ ነዉ።

ኢትዮጵያ እየተነሳች ነዉ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አስቂኝ ገጠመኞች

Post by DefendTheTruth » 15 Aug 2023, 08:44

በሌላ በኩል ደግሞ አማራን ለዘመናት የለወደጅ የምያስቀሩት አፀያፊ ድርግቶች በሚዲያ በኩል ብቅ ብቅ ማለት ጀምሮዋል።

ለምሳሌ በዚያዉ የተወካዮች ምክር ቤት ዉሎ ላይ የተነሳ ሀሳብ እንደምለዉ ከሆነ፣ አንዳንድ ስግብግብ የአማራ ተወላጆች እነሱን ለመከላከል በክልላቸዉ ተግኝቶ ስዋደቅ የነበረዉን የመከላኪያ አባሎች ቆስሎ ና ደክሞ ስወድቁ ያዩት እንደመርዳት ና ደግፎ እንደማንሳት፣ ጠጋ ብሎ የያዙትን መሳሪያ ለመቀማት ስጣደፉ ነበሩ፣ ምናልባትም እንዲያዉም እስከናአንካቴዉም ይባስ ብሎ የቆሰለዉን ወታደር ህይዎት በማጥፋት መሳሪያዉን ቀምቶ ራሱን አስታጥቆ ወደ ቤቱ ገባ። አሳፋሪ የታርክ ጠባሳ ሆኖ በታርክ መዝገብ ዉስጥ ይካተታል።

የተከበረዉ የአማራ ሕዝብ ከዚህ አይነት የዉርደት ጠባሳ ራሱን ቶሎ ማፅዳት የስፈልጋል፣ በእኔ ግምት።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አስቂኝ ገጠመኞች

Post by DefendTheTruth » 15 Aug 2023, 09:55

አበረ፣

ይህንን ዉርደትህን ተሸክመህ ዙር በሰዉ መሃል፣ ምንም እንዳልሆነ መስለህ፣ አንተ ና መሰሎችህ የአማራ ሕዝብ ጥቁር-ጠባሶች፣ እንደዚያዉም ለኢትዮጵያ ና ለተቀረዉ የሰለጠነዉ የአልም ሕዝብ።

የታርክ አተላዎች!

TesfaNews
Member+
Posts: 8149
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: አስቂኝ ገጠመኞች

Post by TesfaNews » 17 Aug 2023, 15:51


Post Reply