Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሰበር ዜና!! የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ በይፋ የፋኖ ህዝባዊ ሰራዊትን መቀላቀሉን አሳውቋል።

Post by Wedi » 14 Aug 2023, 13:17

ሰበር ዜና!! የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ በይፋ የፋኖ ህዝባዊ ሰራዊትን መቀላቀሉን አሳውቋል።
:!:

በሚመራው ህዝብ ላይ የኦሮሙማ ሰራዊት የሚፈፅመው ግፍ ከአዕምሮ በላይ የሆነበት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ በይፋ የፋኖ ህዝባዊ ሰራዊትን መቀላቀሉን አሳውቋል። የአማራ ብሔርተኝነትን ከፊት ሲመሩ ከነበሩ ሙህራን አንዱ የነበረው አቶ መልካሙ በዚህ አጣብቂኝ ወቅት ኦሮሙማን አፍንጫህን ላስ ብሎ በስተመጨረሻም ህዝባዊነቱን በተግባር በማረጋገጥ ለአማራ ህዝብ አለሁ ብሏል። በየወረዳው ላሉ አመራሮችም እና ጠቅላላ የዞኑ ማህበረሰብም የአማራ ህዝባዊ ሰራዊትን እንዲቀላቀል ጥሪ አቅርቧል።
ድል ለክንደ ነበልባሉ ፋኖ!

:!:
Please wait, video is loading...