Page 1 of 1
የኢሳያስ፥ ልጆች፥ ተስፋ፥ ቆርጠው፥ እየፈረጠጡ፥ ነው፤
Posted: 14 Aug 2023, 02:22
by Axumezana
Re: የኢሳያስ፥ ልጆች፥ ተስፋ፥ ቆርጠው፥ እየፈረጠጡ፥ ነው፤
Posted: 14 Aug 2023, 07:27
by Selam/
የፈጣሪ ስራ ድገርማል!
ወያኔ ክፋት ባሰበች ቁጥር ከሰማይ እሳት ይዘንብባታል። ትናንተ ተይ እባክሽ ስትባል፣ አሻፈረኝ ብላ ጦርነት ከፍታ አንድ ሚሊዮን ልጆቿን ገብራ ሸራፋ ሆና ቁጭ አለች። አሁን ደግሞ አማራን ለማጥቃት ቅጥቅጥ አድርጎ ከመታት ባላንጣዋ ጋር ኅብረት ስትፈጥር ፣ ከሰማይ የበረሃ አንበጣ ወረደባት። መፅሀፈ እዝቄል ‘ፊታቸው የተጨማተረ፣ ልባቸው የደነደነ’ ጉዶች ይላቸዋል