Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]

Post by Revelations » 26 Jul 2023, 15:36

Last edited by Revelations on 26 Jul 2023, 15:43, edited 1 time in total.


Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]

Post by Abere » 26 Jul 2023, 15:57

የቆጡን አወርድ ብላ -የብብቷን ጣለች። ጥቁር ክላሽ እቀማለሁ ሲል ጥቁር ክላሽ ወስዶ በየመንደሩ ነፍስ ወከፍ አደለው አብይ አህመድ ቸሬ። ግን ይህን ከየትኛው የሞተ ሰራዊት አግኝተው ፋኖዎች ገፈፉት። :lol: :lol: ጥቁር ክላሽ ምን እንደሚመስል ለትርዒት መቅረቡ መልካም ነው። ዲሽቃ ብሬይን፤ ስናይፐር ምን ቀረ? ያፈረደባቸው መኪናዎች ብቻ ይቃጠላሉ አድረሰው እንደ ጨረሱ :lol: :lol:

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]

Post by TGAA » 26 Jul 2023, 16:09

ጦርነት አምጣ ብሎ ከበሮ ደልቆ አብይ የጀመረው ጦርነት በረከት ወይስ አርግማን?

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]

Post by Assegid S. » 26 Jul 2023, 17:27



***
አፋፉ ላይ ቆሜ ... ሳየው አሻግሬ
ሰብሮ ሲከምረው ... የመሰለኝ አውሬ
ስጠጋው ለየሁት ... አወይ መታወሬ
ለካስ ሰውየው ኖሯል ... የሚሉት "አጅሬ"

ለሳዱላ ጉብል ... እሁድ'ለት ተድሮ
ሰኞ ሸፈተ አሉ ... ክላሹን አፍቅሮ

መሬ
ለጠላቱ ... ወዳጅ ለወገኑ
መገን የኣማራ ልጅ ... ዱር- ጫካ ድንኳኑ

***

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]

Post by Revelations » 26 Jul 2023, 19:41

TGAA wrote:
26 Jul 2023, 16:09
ጦርነት አምጣ ብሎ ከበሮ ደልቆ አብይ የጀመረው ጦርነት በረከት ወይስ አርግማን?

የሕወሃት/ ትህነግ የበኩር ልጅ አብይ አህመድ የእናቱን ፈለግ ተከትሎ ጦርነት አምጣ ብሎ ተማጠነ፣ ጦርነትም አገኘ!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]

Post by sun » 26 Jul 2023, 20:34

Revelations wrote:
26 Jul 2023, 15:36
If things really went according to your pathological endless and shameless serial lies all the Ethiopian forces would have already joined the savage extremist fanddiyya fano rendering mamma Ethiopia devoid of a single soldier.

“I hate a liar more than I hate thief. A thief is only after my salary a liar is after my reality.” ~C. Jackson :P



sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]

Post by sun » 26 Jul 2023, 20:43

Assegid S. wrote:
26 Jul 2023, 17:27


***
አፋፉ ላይ ቆሜ ... ሳየው አሻግሬ
ሰብሮ ሲከምረው ... የመሰለኝ አውሬ
ስጠጋው ለየሁት ... አወይ መታወሬ
ለካስ ሰውየው ኖሯል ... የሚሉት "አጅሬ"

ለሳዱላ ጉብል ... እሁድ'ለት ተድሮ
ሰኞ ሸፈተ አሉ ... ክላሹን አፍቅሮ

መሬ
ለጠላቱ ... ወዳጅ ለወገኑ
መገን የኣማራ ልጅ ... ዱር- ጫካ ድንኳኑ

***

How about actively and continuously screwing up your greasy savage behind just for your own good so that you may become human and leave the ordinary people to go about their natural activities in peace and without fear?



Union

Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]

Post by Union » 27 Jul 2023, 00:44

አይይይይይ መቼ ነው ሞት የሚሰለቻቸው

Revelations wrote:
26 Jul 2023, 15:36

Post Reply