ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።
Posted: 25 Jul 2023, 14:09
ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።
Axumezana wrote: ↑25 Jul 2023, 20:43The Tigrayans were always the shakers and movers of the Ethiopian empire. Even if when they are not in power , they have been part of the core nucleus leadership team .Tigrayans directly ruled Ethiopia 69 years over the last 300 years ( 23% of the time) .
Mikael Sehul 25 years + Emperor Yohannes 17 years + TPLF/ EPRDF 27 years
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8becdb31a8
ቢያነቡት ይጠቀማሉ፦Meleket wrote: ↑14 Apr 2021, 11:17ትንሽ ወግ ስለ ትግሬ መጮሂያ
ትግሬ መጮሂያ የተባለው ቦታ፡ በጎንደር ከተማ ውስጥ ገነት (ጎሃ) ተራራ ወገብ ላይ የሚገኝ ዋሻ ቢጤ ስፍራ ነው። ያኔ በጎንደር ነገሥታት ዘመን፡ ስሞታ ያለው ደጅ ሊጠና ያሰበና ልዩ ጉዳዪ ያለው ማንኛውም ዜጋ ከሰሜኑ የአቢሲኒያ ክፍል ጭምር ንጉሱ ወደሚገኝበት ጎንደር በአካል ሄዶ ጉዳዩን ማቅረብ የተለመደ አሰራር ነበር። ታድያ በዚያ ዘመን ትግሬ የተባለ ቤተመንግሥት አካባቢ ዝር እንዲል ኣይፈለግም ነበርና፥ ማንኛውም ትግሬ እዛው ጎንደር ከተማ ዳርቻ ላይ ሆኖ እየጮከ ከተጣራ በኋላ ነበር ጉዳዩ ትኩረት አግኝቶ የሚታይለት ይባላል።
ታድያ በዘመነ መሳፍትን ግዜ ጎንደርንና ነገሥታቱን እንዳሻቸው ያደርጉ የነበሩት፡ ጎንደር ውስጥም ምን የመሰለውን ግንብ በስማቸው “ራስ ግንብን” ያስገነቡት፡ አስቀድመው በኤርትራ በእረኝነት ሙያ ከዚያም ብላታ ተብለው አድዋን ለማስተዳደር የተላኩት፡ የኋላኋላ ራስ የሆኑት ሚካኤል ስሑል፡ ካንዱ ጎንደሬ ባለሟላቸው ጋር ወግ ያዙ።
ራስ ሚካኤል፡- ኣንተዬ፡ ለምንድን ነው ያን ማዶ “ትግሬ መጮሂያ” ያላችሁት? ኧረ ለመሆኑ ትግሬ ቤተመንግሥት አካባቢ ዝር እንዳይል የወሰናችሁት ለምንድን ነው? ምንድን ነው ምሥጢሩ’ሳ?
ጐንደሬው ባለሟል፡- ጌታየ፡ ልክ እንደስዎ (ልክ እንደ ኣሁኑ) ራስ እንዳይሆን ነዋ!![]()
በነገራችን ላይ ከትግሬ መጮሂያ ዋሻ፡ ውስጥ ለውስጥ እስከ አክሱምና አስመራ ድረስ የሚያደርስ መንገድ አለ የሚል አፈታሪክም ኣለ። ስለዚህ ቅዱስ ያሬድን ካፈለቀችው ትግራይ የበቀለችው ዱቄት የሆነችው ሕወሓት በዚ ዋሻ ተሽሎክሉካ እዚም እዚያም እንዳትበጠብጥ የዲጅታሉን ድር ብቻ ሳይሆን የውስጥ ለውስጡን ድርም በጥንቃቄ መፈተሹ ኣይከፋም ቢለናል!![]()
ክብር ለሓበሻው ሊቀ ሊቃውንት ለትግሬው ለቅዱስ ያሬድ!
ኢትዮጵያ በተለይም ትግራይ፡ ቅዱስ ያሬድን የሚያክል ትልቅ ሰው ስላበረከትሽልን እናመሰግንሻለን። ትዕቢተኞቹንና ልካቸውን የማያውቁትን ሌቦቹን ሕወሓቶችን ግን ባትወልጃቸው ይሻልሽ ነበር።![]()
Meleket wrote: ↑26 Jul 2023, 03:21ቢያነቡት ይጠቀማሉ፦Meleket wrote: ↑14 Apr 2021, 11:17ትንሽ ወግ ስለ ትግሬ መጮሂያ

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=305670&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p=1172248&