Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የምስራች፥፥ሁሉም፥ ይስማው፤

Post by Axumezana » 19 Jul 2023, 20:06


euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የምስራች፥፥ሁሉም፥ ይስማው፤

Post by euroland » 19 Jul 2023, 20:15

Agame boy

ምነው የእርዳታ ስንዴ የጫኑ መኪኖች ደረሱ እንዴ ?

Axumezana wrote:
19 Jul 2023, 20:06

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የምስራች፥፥ሁሉም፥ ይስማው፤

Post by Axumezana » 19 Jul 2023, 20:26

Ascari Euro you are too shallow & unwilling to humble your self & learn new things!

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14803
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: የምስራች፥፥ሁሉም፥ ይስማው፤

Post by Tog Wajale E.R. » 19 Jul 2023, 20:37

Lekhebatt Lemmanai Agga*me Bas*tard Prostit*ute !!!



Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!



MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የምስራች፥፥ሁሉም፥ ይስማው፤

Post by Axumezana » 19 Jul 2023, 20:49

አስካሪ፤ ቶግ፥ጥይቱ፥ ብዘይ፥ ኢላማ፥ ክትኩስ፥ዝውእል፥ ሰነፍ፥ ሰብ፥ ኢኻ፤

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የምስራች፥፥ሁሉም፥ ይስማው፤

Post by euroland » 19 Jul 2023, 20:55

Agame boy

ከችግራይ የሚያስደስት ዜና አይገኝም ብዬ ነው :lol:

Axumezana wrote:
19 Jul 2023, 20:26
Ascari Euro you are too shallow & unwilling to humble your self & learn new things!

Abere
Senior Member
Posts: 15409
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የምስራች፥፥ሁሉም፥ ይስማው፤

Post by Abere » 19 Jul 2023, 21:07

ዳንኤል 12 ለትንሳኤ ስለ ተቀጠረው ጊዜ ምን ያስተምረናል?

ጌታችን ሲመጣ በመጨረሻው ዘመን ስለ እኛ የሚያማልደው ቅዱስ ሚካኤል ነው::

"በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል፤ ሕዝብም ከሆነ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ እንደ እርሱ ያለ ያልሆነ የመከራ ዘመን ይሆናል፤ በዚያም ዘመን በመጽሐፉ ተጽፎ የተገኘው ሕዝብህ ሁሉ እያንዳንዱ ይድናል። በምድርም ትቢያ ውስጥ ካንቀላፉቱ ብዙዎች ይነቃሉ፤ እኵሌቶቹ ወደ ዘላለም ሕይወት፥ እኵሌቶቹም ወደ እፍረትና ወደ ዘላለም ጕስቍልና። ጥበበኞቹም እንደ ሰማይ ፀዳል፥ ብዙ ሰዎችንም ወደ ጽድቅ የሚመልሱ እንደ ከዋክብት ለዘላለም ይደምቃሉ። ትንቢተ ዳንኤል ፲፪፥ ፩-፫


"ራእዩም ገና ለብዙ ዘመን ነውና በኋለኛው ዘመን ለሕዝብህ የሚሆነውን አስታውቅህ ዘንድ አሁን መጥቻለሁ።" ዳንኤል 10፥14
ዳንኤል እዚህ ላይ "ለሕዝብህ" ተብለው ለተጠሩት (ለእስራኤል) በኋለኛው ዘመን ላይ የሚሆነውን በተመለከተ ራእይ ይሰጠዋል። ይህ ራእይ ስለ ወደፊቱ የተሰጠ ራእይ ነው፣ ይኸውም የእስራኤል የመጨረሻው ዘመን ነው።
" በፍጻሜ ዘመንም የደቡብ ንጉሥ ከእርሱ ጋር ይዋጋል፤ የሰሜንም ንጉሥ ከሰረገሎችና ከፈረሰኞች ከብዙም መርከቦች ጋር እንደ ዐውሎ ነፋስ ይመጣበታል፤ ወደ አገሮችም ይገባል፥ ይጐርፍማል፥ ያልፍማል።" ዳንኤል 11፥40
በምእራፍ 12 ላይ "በዚያን ዘመን" የተባለው በምእራፍ 10፥ 14 ላይ "የኋለኛው ዘመን" የተባለው ነው፣ በምእራፍ 11 ላይ ደግሞ "የፍጻሜ ዘመን" ተብሏል። ስለዚህ ዳንኤል 12 የሚናገረው ስለ ኋለኛው ዘመን፣ ይኸውም የአሮጌው ኪዳን ስርአት ማብቂያን የሚያመለክት ነው።

ሚካኤል፦

"ታላቁ አለቃ ሚካኤል" -- ይህ "ታላቁ አለቃ" የተባለው "ሚካኤል" ማን ነው? ሚካኤል ማለት ብእብራይስጥ ቋንቋ ሚካየል ሲሆን የስሙ ትርገምም "እንደ እግዚአብሔር ያለው" ማለት ነው። ስለዚህ ሚካኤል እንደ እግዚአብሔር የሆነው ማለት ነው።
" የመላእክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለ ሙሴ ሥጋ ሲነጋገር፦ ጌታ ይገሥጽህ አለው እንጂ የስድብን ፍርድ ሊናገረው አልደፈረም።" ይሁዳ 9
ይሁዳ ሚካኤልን "የመላእክት አለቃ" ሲል ይጠራዋል። የመላእክት አለቃ ማለት "የመላእክት ዋና አዛዥ" (chief of angels) ከማለት በቀር ሌላ ሊሆን አይችልም። ታዲያ እንደ እግዚአብሔር የሆነው የመላእክት ዋና አዛዥ ማን ነው? ይህ ዋና አዛዥ ኢየሱስ በሥጋ ከመምጣቱ ወይም "ቃል ሥጋ" ከመሆኑ በፊት ይገለጥ የነበረበት ሁናቴና መልክ እንደ ሆነ እንድናይ እፈልጋለሁ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የምስራች፥፥ሁሉም፥ ይስማው፤

Post by Axumezana » 19 Jul 2023, 22:25

አበረ፥ መልካም፥ ነው!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የምስራች፥፥ሁሉም፥ ይስማው፤

Post by Axumezana » 20 Jul 2023, 09:35

Axumezana wrote:
19 Jul 2023, 22:25
አበረ፥ መልካም፥ ነው!

Post Reply