-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13725
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ቅዱስነታቸው የሚመሩት የሰላም ልዑክ አዲስ አበባ በሰላም ተመልሷል።
ወደ ትግራይ ተመለስ። እሷ ክርክር የሚበዛባት አገር ናትና ትምህርት አልተማረችም። የጽድቅ ስራንም አልሰራችም። ምክርን አልተመከረችም። መገሠጽን አልተገሠጸችም። ያለምክር ነበረችና ስደትና ችግር አንበጣ ካቦ ትልና አይጥ ይበዛባታልና፡ መብረቅ አውሎ ነፋስና ጭጋግ የፀሃይ ሐሩር ብርድ ጤዛ ይበዛባታል፡ ፍቅርና ሰላም የላትም።


-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13725
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ቅዱስነታቸው የሚመሩት የሰላም ልዑክ አዲስ አበባ በሰላም ተመልሷል።
Ethnic poliitics is athiestic in nature.