Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦነግ ሸኔ (የአብይ አህመድ የሜዳ ክንፍ) ጥቃት በጉራጌ ዞን

Post by Horus » 02 Jul 2023, 13:23

ቀጣፊዎች! ኦነግ የሶዶ ጉራጌን ማስጨነቅ የጀመረው ገና ከመለስ ጋር አዲስ አበባ ሲገቡ ነው። ሶዶ ጂዳ የተባሉ የጉራጌ ወረሞ ቅይጥ ሕዝብን ገንጥለው ወረሚያ ጋር ያካለሉት የዛሬ 32 አመት ነው። አሁን ኦነግ መላ ዝዋይን መቂና በመውረር ነባሩን ሕዝብ 3 አስርት አመታት ሲሰቃይ ትንፍሽ ያላለው መንግስት ዛሬ ይህን ወሬ ሚነፋው በሰኔ 30 አዲስ የደቡብ ክልል አውጅው በዚያው ቀን አለምንም ድምጽና ፕሮሴስ የሸዋ ክልል በግድ ሊያውጁ 5 ቀን ቀርቷቸዋል ። ለዚህ ነው ይህ ማስፈራሪያ የሚዙት ። የክስታኔ ጉራጌ ከወረሞ ወረራ ይህው ለ500 አመት አርፎ አያውቅም ። እርስቱ ይርዳው ለ30 አመት ሶዶን ከጉራጌ ገንጥሎ ምስራቅ ምራብ ጉራጌ እያለ ሊከፋፍል ሞክሮ ሞክሮ ሲያቅተው ጀግናው ክስቶን በሸኔ ሊያስፈራራ መሞከሩ ነው ። ይህ ምንም አዲስ ወሬ አይደለm


Post Reply