Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Amhara Nuzaze: አቢይ አህመድ ተጠቅሞ የጣላቸው የኢሳት አጋስሶች አሁን ደርሰው እንዲህ እያሉን ነው ። ያኔ በለው ቁረጠው እንዳላሉ

Post by sarcasm » 25 Jun 2023, 18:55

ከአቢይ በላይ የጦርንቱ ዋና ባለቤቶች መሆኑን ዘንግተው ነው? ከአቢይ ጋር ያላቸው ጠብስ ለምን ጦርንቱ አቋረጥክ አይደለምን?
ነገ ጦርንቱን ልቀጥል ነው ቢላቸው፤ በምሳ ሰዓት ላይ ግፋ በለው የኛ ሙሴ እንደሚሉት የዘነጋው ሰው ይኖራል ብለው ያስባሉ?

Post Reply