Shocking! : USAID : የዓብይ አህመድ መንግሥት የሌባ መንግሥት ነው
Posted: 08 Jun 2023, 21:19
የአሜሪካው ተራድዖ ድርጅት ዩኤስአይዲ ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን የምግብ ዕርዳታ ማቋረጡን አስታወቀ።
ተቋሙ የምግብ ዕርዳታን ለማቋረጥ የወሰነው፣ ለኢትዮጵያዊያን ተረጅዎች የሚለገሰው የምግብ ዕርዳታ፤በፌዴራል መንግስቱ "የተቀናጀ" ዝርፊያ እየተፈጸመበት እንደሆነ በምርመራ በመረጋገጡ ነው ብሏል።
ለኢትዮጵያውያን ተረጅዎች የተላከው የእርዳታ እህል ተፈጭቶ ዱቄቱ ለሶማሊያና ኬንያ ገበያ መቅረቡንም አመልክቷል።
Source: https://www.facebook.com/dereje.habtewold