Re: I like Abiy's indoctrination ! ለምትንቁ፥ የተናቀ፥ መሳርያ፥ መንታ፥ መንታ፥ያስወልዳል! እንዳይሆንባችሁ!
ወይ አቶ አክሱማዊ! አንድ ሰው ምንም ነገር ለማየት፣ በየትኛውም አቅጣጫ ለማየት አንድ ቦታ ላይ መቆም አለበት !!! ይህ የፊሲክስ ሕግ ነው፤ አንተም እንዲሁ አንድ ቦታ እንድትቆም ይሁን፤ አለዚያ ምንም ነገር ማየት ስለማትችል !!
ችግሩ ካቢይ የተጋባብህ ነው ። እንደ አቶ አቢይ ከሆነ አለም የቆመችው በሃሳብና ቃላት ተራራ አምባ ላይ ነው!! ያ ምናብ ይባላል! አየር ነው ! ነፋስ ነው !ድምጽ ነው ! ኡፍ ብንን ጠፋ