ስብሰባ ጠገቡ ያቢይ አህመድ አሽከሮች ስብስብ! ደሞ ስብሰባ! ደሞ ስብሰባ!!
45ቱ የብልግና ስራ አስኪያጆች የዛሬ 2 ወረ ተሰብስበው ነበር! ከዚያ ወዲህ ያማራ ትግል እጅግ ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል! የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል ፈንድቷል! ሸኔ ቢሾፍቱን ይዛለች! ደቡብ አኩርፎ ቁጭ ብሏል። ጋምቤላ አመጽ ነው! የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፈርሷል ! ተለጣፊው ኢዜማ ፈርሷል! ይህ አላዋቂ ቡድን ስልጣን እንዴት እንደ ሚለቅ ከመምከር ይልቅ አሁንም ስብሰባ! አሁንም ስብስበባ !!!