Page 1 of 1
ወያኔው ethiopianunity ብገን ተቃጠል!!!
Posted: 22 May 2023, 21:29
by Horus
Re: ወያኔው ethiopianunity ብገን ተቃጠል!!!
Posted: 22 May 2023, 21:41
by Selam/
የአማራን፣ የኤርትራንና፣ የጉራጌን ልስልስ ያለ ሀርሞኒን ከነውጢው እባብ ትህነግና ከቁላና አንገት ቆራጩ ኦነግ-ሸኔ ጋ ስታወዳድረው፣ የሰማይና የገሃነም ልዩነቱ ፍንትው ብሎ ይገባሃል።
Horus wrote: ↑22 May 2023, 21:29
Re: ወያኔው ethiopianunity ብገን ተቃጠል!!!
Posted: 22 May 2023, 23:40
by Selam/
Re: ወያኔው ethiopianunity ብገን ተቃጠል!!!
Posted: 23 May 2023, 00:10
by Horus
Selam,
አሁን ይህን በመለጠፍህ 'ዘረኛ' ይልሃል ያ ዲ ዲ ቲ እሚባል ካልቸር አልባ ፍጡር! በቃ ይህ ነው ስልጣኔና ድንቁርናን የሚለየው! ምሁር ኢያሱስ ውስጥ ያሉ ሕጻናት ቀሳውስቱ ተቅምጠው ህጻናቱ (ዲያቆን ለመባል እንኳ እድሜ ያልደረሱ ቅዳሴውን በግዕዝ (የጉራጌ ህጻናት) ሲቀባበሉት እምባዬ ይመጣል! በቄስ ት/ቤት ወደ ላይ ወደ ትርጉም፣ ወደ ቅኔ አለመዝለቄ! ዳዊትን ሶስቴ ደግሜ ነው ወደ ዘመናዊ ትምህርት የወሰዱኝ ። ዘላለም ይቆጨኛል !
Re: ወያኔው ethiopianunity ብገን ተቃጠል!!!
Posted: 23 May 2023, 08:31
by Selam/
ለኦዳ በየወሩ ለጋ ቅቤ የሚያቀርብ፣ ቡሃ በግ፣ ወሰራ ዶሮ፣ ነጫ ኰርማ፣ ጥቁር ፍየል ከፍ ሲል ደግሞ የሰው ደም የሚያፈስና ድቤ ሲመታ የሚያድር ቃልቻ፣ የኦርቶዶክስ ምስጢር አይገባውም።
Horus wrote: ↑23 May 2023, 00:10