Re: ወያኔው ethiopianunity ብገን ተቃጠል!!!
Selam,
አሁን ይህን በመለጠፍህ 'ዘረኛ' ይልሃል ያ ዲ ዲ ቲ እሚባል ካልቸር አልባ ፍጡር! በቃ ይህ ነው ስልጣኔና ድንቁርናን የሚለየው! ምሁር ኢያሱስ ውስጥ ያሉ ሕጻናት ቀሳውስቱ ተቅምጠው ህጻናቱ (ዲያቆን ለመባል እንኳ እድሜ ያልደረሱ ቅዳሴውን በግዕዝ (የጉራጌ ህጻናት) ሲቀባበሉት እምባዬ ይመጣል! በቄስ ት/ቤት ወደ ላይ ወደ ትርጉም፣ ወደ ቅኔ አለመዝለቄ! ዳዊትን ሶስቴ ደግሜ ነው ወደ ዘመናዊ ትምህርት የወሰዱኝ ። ዘላለም ይቆጨኛል !
Re: ወያኔው ethiopianunity ብገን ተቃጠል!!!
ለኦዳ በየወሩ ለጋ ቅቤ የሚያቀርብ፣ ቡሃ በግ፣ ወሰራ ዶሮ፣ ነጫ ኰርማ፣ ጥቁር ፍየል ከፍ ሲል ደግሞ የሰው ደም የሚያፈስና ድቤ ሲመታ የሚያድር ቃልቻ፣ የኦርቶዶክስ ምስጢር አይገባውም።
Horus wrote: ↑23 May 2023, 00:10Selam,