ትግራይ ብትገነጠል ምን ትሆናለች!!!
Posted: 08 May 2023, 13:38
Digital Weyane wrote: ↑08 May 2023, 15:22ሕወሃት ዎገኖቼ ትግራይ እንደ አገር እንድትቆም የግድ የኤርትራ ዎደቦችና ለም የአማራ ወልቃይት መሬት ወደ ትግራይ ማጠቃለል ያስፈልገናል ብለው ያምናሉ።
ለዚህም እኩይ ዓላማ ስልጣን ላይ እያሉ ወልቃይትን ወደ ትግራይ እንዲካለል አደረጉ።
በመቀጠልም፣ የኣማራና የኦሮሞ ወጣቶችን አሰልፈው ሶስት ጊዜ ኤርትራን ለመውረር ሞክረው ሳይሳካላቸው ሲቀር ከፍተኛ ጥላሸት የመቀባት የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ማካሄድ ጀመሩ።
በውሸታቸው ተራሮችን አንቀጠቀጡ። ጥጋብ እና ጉራቸው የሰው ህሊና ከሚችለው በላይ ነበር። እግዜር ጧ አድርጎ እንደ አህያ መሬት ላይ አንከባለላቸው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ![]()
![]()
![]()
![]()
