Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 06 May 2023, 02:56

ፕ/ር አቻ ከሳላቸው ስዕሎች አንዱ አለኝ !

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Selam/ » 06 May 2023, 06:20

So what?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:06
I thought Debela was an Oromo name. Hmmm

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 06 May 2023, 06:56

Selam/ wrote:
06 May 2023, 06:20
So what?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:06
I thought Debela was an Oromo name. Hmmm
It was not necessary for Horus to say that the guy is a Gurage.

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 06 May 2023, 10:13

Yimer wrote:
06 May 2023, 06:56
Selam/ wrote:
06 May 2023, 06:20
So what?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:06
I thought Debela was an Oromo name. Hmmm
It was not necessary for Horus to say that the guy is a Gurage.
Yes, the guy is Kistane Gurage! I happen to be very proud of him! So what seems to be your problem? Get a life, Yimer. ድድብናህን አታጋልጥ። ድበል ማለት ግዕዝ ሲሆን ጨምርልኝ፣ ድገምልኝ፣ አክለህ ስጠኝ ማለት ነው ። መድብል ማለት ግዕዝ እንጂ ወረሞኛ አይደለም ። ሲሜ ወይም ስሜ ግዕዝ ነው ፣ አለሙ ግዕዝ ነው ፣ አረዶ ግዕዝ ነው ወልዴ ማለት ነው ። የኢትዮጵያ ሳይንስ ኢንስቲቱት የቆረቆረው ክስታኔ ጉራጌ ስሜ ደበላ ይባላል ። እና ይመር የምትባል አላዋቂ ሰብሰብ በል!
Last edited by Horus on 11 May 2023, 02:40, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Selam/ » 06 May 2023, 10:21

I am asking you. What do you know about Prof አቻምየለህ aside from his last name, which is irrelevant in Ethiopian context?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:56
Selam/ wrote:
06 May 2023, 06:20
So what?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:06
I thought Debela was an Oromo name. Hmmm
It was not necessary for Horus to say that the guy is a Gurage.

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 06 May 2023, 10:58

Selam/ wrote:
06 May 2023, 10:21
I am asking you. What do you know about Prof አቻምየለህ aside from his last name, which is irrelevant in Ethiopian context?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:56
Selam/ wrote:
06 May 2023, 06:20
So what?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:06
I thought Debela was an Oromo name. Hmmm
It was not necessary for Horus to say that the guy is a Gurage.
His last name indicates that he is an Oromo. Why can’t you understand this, dummy? Why was it necessary to mention his ethnicity after all?

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 06 May 2023, 11:08

Horus wrote:
06 May 2023, 10:13
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:56
Selam/ wrote:
06 May 2023, 06:20
So what?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:06
I thought Debela was an Oromo name. Hmmm
It was not necessary for Horus to say that the guy is a Gurage.
Yes, the guy is Kistane Gurage! I happen to be very proud of him! So what seems to be your problem? Get a life, Yimer. ድድብናህን አታጋልጥ። ድበል ማለት ግዕዝ ሲሂኖ ጨምርልኝ፣ ድገምልኝ፣ አክለህ ስጠኝ ማለት ነው ። መድብል ማለት ግዕዝ እንጂ ወረሞኛ አይደለም ። ሲሜ ወይም ስሜ ግዕዝ ነው ፣ አለሙ ግዕዝ ነው ፣ አረዶ ግዕዝ ነው ወልዴ ማለት ነው ። የኢትዮጵያ ሳይንስ ኢንስቲቱት የቆረቆረው ክስታኔ ጉራጌ ስሜ ደበላ ይባላል ። እና ይመር የምትባል አላዋቂ ሰብሰብ በል!
ወይዘሮ Horus, the last name indicates that the guy is an Oromo. I don’t know of any Gurage called Debela, but there are tens/hundreds of thousands of Oromos with Debela name. I don’t care about his ethnicity, but why do you need to mention and boast about his ethnic background? And, what makes him so special? Was he involved in the creation of space shuttle? There are a number of real Gurage scientists and philosophers we all are proud of.

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Selam/ » 06 May 2023, 13:00

ይመር የሚባል በጣም የምወደው የጉራጌ ሙስሊም ጓደኛ ነበረኝ። አደሬ የሚባል በሃገሩ ፍቅር ያበደ የኦሮሞ መምህርም ነበረኝ። ሰፈሩን የሚያምስ ወልደ ማሪያም የተባለ ልፋጫም የአማራ የደርግ ካድሬም ጎረቤት ነበረኝ። አማራ አግብቶ የዕድራችን ሊቀመንበር የነበረው ጉታ ኩምሳም በሁሉ ሰው ተወዳጅ ነበር።

ምናባክ ለማለት ነው የሰው የአባት ስም የኦሮሞ ይመስላል የጉራጌ ይመስላል እያልክ የምትርመጠመጠው? እንሽላሊት!

Yimer wrote:
06 May 2023, 10:58
Selam/ wrote:
06 May 2023, 10:21
I am asking you. What do you know about Prof አቻምየለህ aside from his last name, which is irrelevant in Ethiopian context?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:56
Selam/ wrote:
06 May 2023, 06:20
So what?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:06
I thought Debela was an Oromo name. Hmmm
It was not necessary for Horus to say that the guy is a Gurage.
His last name indicates that he is an Oromo. Why can’t you understand this, dummy? Why was it necessary to mention his ethnicity after all?

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 06 May 2023, 13:55

Yimer,
እሺ አሁን አንድ የከፈትከው ቀዳዳ አለና ትልቅ ጥያቄ ልጠይቅህ? ደበላ የሚለው ቃል ኦሮሞች ስለተጠቀሙት ወረሞኛ ነው ማለት አይደለም ። ደበላ የግ ዕዝ ቃል ነው ብዬ ትርጉሙን ጭምር ሰጠሁህ ። አንተ አሁን አፍህ ዘግተህ ዝም በል ወይም ደበላ ማለት የወረሞ ቃል መሆኑን እስከነ ትርጉሙ፣ እስከነ አጠቃቀሙ ለህዝብ አሳይ?

መድበል፣ ድብል፣ መድብል የሚለው ግዕዝ በጉራጌኛ የሰው ስም ብቻ ሳይሆን ግስ ነው፣ ቅጽል ነው ። ድበልም አቤ ማለት ጨምረህ ስጠኝ ማለት ነው። ድበልሊ ማለት ድገመኝ ማለት ነው። አብረው ተዳብለው የሚኖሩ ሰዎች ደባል ይባላሉ ። አቶ ይመር ስለማታውቀው ነገር አትዘባርቅ ።

ፕሮፌሰር አቻ ደበላ ጥንት ከነደሳለኝ ራመቶ ጋር የመጀመሪያ የተማሪዎች ንቅናቄ የነበረ፣ አባቱ የመብራት ሓይል ማኔጀር የነብሩ ከህጻንንቴ ጀምሬ የማደንቀው ሰዓሊና የግራፊክ አርት ፕሮፌሰር የነኃይሌ ገሪማ የገናናዎቹ ምሁራን ትውልድ ነው። አንተ ምናልባት ትላንት የበቀልክ ሙጃ ልትሆን ትችላለህ ። ያቻምየለህ አባት እነአቶ ደበላ አዲስ አበባን ከገነቡት ቀደምት የጉራጌ ክቡሮች አንዱ ናቸው።

ሃፍረት መከናነብ ካልፈልክ በተቀር ስለማታቀው ነገር አት ዘላብድ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Selam/ » 06 May 2023, 18:19

ዛሬ የበቀለ የወያኔ አረም ነው። በሱ ቤት እሳት መጫሩ ነው። ስንት እስስት ነው ይቺ ሀገር የተሸከመቺው።
Horus wrote:
06 May 2023, 13:55
Yimer,
እሺ አሁን አንድ የከፈትከው ቀዳዳ አለና ትልቅ ጥያቄ ልጠይቅህ? ደበላ የሚለው ቃል ኦሮሞች ስለተጠቀሙት ወረሞኛ ነው ማለት አይደለም ። ደበላ የግ ዕዝ ቃል ነው ብዬ ትርጉሙን ጭምር ሰጠሁህ ። አንተ አሁን አፍህ ዘግተህ ዝም በል ወይም ደበላ ማለት የወረሞ ቃል መሆኑን እስከነ ትርጉሙ፣ እስከነ አጠቃቀሙ ለህዝብ አሳይ?

መድበል፣ ድብል፣ መድብል የሚለው ግዕዝ በጉራጌኛ የሰው ስም ብቻ ሳይሆን ግስ ነው፣ ቅጽል ነው ። ድበልም አቤ ማለት ጨምረህ ስጠኝ ማለት ነው። ድበልሊ ማለት ድገመኝ ማለት ነው። አብረው ተዳብለው የሚኖሩ ሰዎች ደባል ይባላሉ ። አቶ ይመር ስለማታውቀው ነገር አትዘባርቅ ።

ፕሮፌሰር አቻ ደበላ ጥንት ከነደሳለኝ ራመቶ ጋር የመጀመሪያ የተማሪዎች ንቅናቄ የነበረ፣ አባቱ የመብራት ሓይል ማኔጀር የነብሩ ከህጻንንቴ ጀምሬ የማደንቀው ሰዓሊና የግራፊክ አርት ፕሮፌሰር የነኃይሌ ገሪማ የገናናዎቹ ምሁራን ትውልድ ነው። አንተ ምናልባት ትላንት የበቀልክ ሙጃ ልትሆን ትችላለህ ። ያቻምየለህ አባት እነአቶ ደበላ አዲስ አበባን ከገነቡት ቀደምት የጉራጌ ክቡሮች አንዱ ናቸው።

ሃፍረት መከናነብ ካልፈልክ በተቀር ስለማታቀው ነገር አት ዘላብድ!

Abere
Senior Member
Posts: 15426
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Abere » 06 May 2023, 19:16

ሆረስ፤

ጥራጥሬዎች "ድበላ" ይባላሉ በአማርኛ። ባቄላ ለምሳሌ ድበላ ይባላል። እጥፍ ነው ቃም ሲደርግ በአንድ ጊዜ ሆድ ይሞላል - እርሃብ ያስታግሳል የሚል ይመስለኛል። ድበላ አዝመራ ከቀነሰ እርሃብ ይሆናል ይባላል። ልክ የጅግራ ስጋ "ዕጥፍ" ነው ሲባል ሰምቻለሁ - ድበላ እንደዚያ ይመስለኛል አንተ ደበለ እንዳልከው። ቃሉ እየሳሳ ሲመጣ ደበረ (ጨመረ- ደመረ) መደብር እንደማለት ሳይሆን ይቀራል?

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 06 May 2023, 19:33

Abere wrote:
06 May 2023, 19:16
ሆረስ፤

ጥራጥሬዎች "ድበላ" ይባላሉ በአማርኛ። ባቄላ ለምሳሌ ድበላ ይባላል። እጥፍ ነው ቃም ሲደርግ በአንድ ጊዜ ሆድ ይሞላል - እርሃብ ያስታግሳል የሚል ይመስለኛል። ድበላ አዝመራ ከቀነሰ እርሃብ ይሆናል ይባላል። ልክ የጅግራ ስጋ "ዕጥፍ" ነው ሲባል ሰምቻለሁ - ድበላ እንደዚያ ይመስለኛል አንተ ደበለ እንዳልከው። ቃሉ እየሳሳ ሲመጣ ደበረ (ጨመረ- ደመረ) መደብር እንደማለት ሳይሆን ይቀራል?
ድበላ (ባቄላ) አነባበቡ ‘ደ' ን እና 'በ' ን በማጥበቅ ሲሆን ደበላ ግን ሶስቱንም words ሳታጠብቅ ነው የምታነበው:: ሁለቱ ቃላት የተለያዩ ናቸው::

ወይዘሮ Horus has a history of claiming some known Ethiopians as Gurages (e.g. Fitawrari Habtegiorgis). I just hate it when people are so obsessed with ethnic [deleted].

ethiopian

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by ethiopian » 06 May 2023, 19:42

Yimer wrote:
06 May 2023, 19:33

Horus is an old KUNT, he only good at one thing - hate against anything Oromo. His hate is palpable --- sad to see people degenerate to this level.

Abere
Senior Member
Posts: 15426
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Abere » 06 May 2023, 19:43

ከትውልድ ወደ ትውልድ፤ ከቦታ ወደ ቦታ የቃላት አጀማመር ሊቀያየር ይችላል። ደ እና ድ አጀማመራቸው ብዙም አይታየኝም። እንደዚያም ከሆነ

ደበሎ የሚል ዐማርኛ ቃላት አለው።

1ኛው) ደበሎ ከቆዳ ተደራርቦ የተሰራ የቆሎ ተማሪ ልብስ ነው። ከቆዳ የተሰራ ድርብ ልብስ ነው

2ኛ) ደበሎ ከነጭ ጨርቅ የተሰራ ጥንግ ጥምጣም ነው - ደርበው ደርበው በእራሳቸው ላይ ካህናት የሚታየው።

Yimer wrote:
06 May 2023, 19:33

ድበላ (ባቄላ) አነባበቡ ‘ደ' ን እና 'በ' ን በማጥበቅ ሲሆን ደበላ ግን ሶስቱንም words ሳታጠብቅ ነው የምታነበው:: ሁለቱ ቃላት የተለያዩ ናቸው::

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Selam/ » 06 May 2023, 19:47

ሰውዬው ከፈለገ ኦሮሞ ነኝ ወይንም ጉራጌ ነኝ ይበል። እኛ ምን አግብቶን ነው ስሙን እንደ ማንነቱ መገለጫ ለማድረግ የምንፍጨረጨረው?
ሌ/ኮሎኔል ደበላ ዲንሳ የወለጋ ኦሮሞ ናቸው ግን በሸዋና በጎጃም የታቀፉ ምርጥ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነበሩ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 06 May 2023, 19:56

Abere wrote:
06 May 2023, 19:16
ሆረስ፤

ጥራጥሬዎች "ድበላ" ይባላሉ በአማርኛ። ባቄላ ለምሳሌ ድበላ ይባላል። እጥፍ ነው ቃም ሲደርግ በአንድ ጊዜ ሆድ ይሞላል - እርሃብ ያስታግሳል የሚል ይመስለኛል። ድበላ አዝመራ ከቀነሰ እርሃብ ይሆናል ይባላል። ልክ የጅግራ ስጋ "ዕጥፍ" ነው ሲባል ሰምቻለሁ - ድበላ እንደዚያ ይመስለኛል አንተ ደበለ እንዳልከው። ቃሉ እየሳሳ ሲመጣ ደበረ (ጨመረ- ደመረ) መደብር እንደማለት ሳይሆን ይቀራል?
ይገርማል! ድበላ አንተ ባልከው አጠቃቀም አሁን አሳወከኝ ። መድብል በጣም የታወቀ ግዕዝ ነው ። ጋቢ አንተ አንዳልከው እጥፍ ሲሆን ደበላ ይባላል ። አዲሳባ መጠጥ ቤት ዉስኪ ስታቀዳ ነጠላ ወይስ ዱብል ይሉሃል ? ድብልብል ዛሬ ላይ ክብ ስለሆነ ነገር ተጠቀምነው እንጂ ተደጋግሞ የተጠመጠመ ማለት ነው። ደምሌ የሚለው ስም ደብሌ ማለት ይመስላል ። በኔ እምነት ሌሎችም ብዙ ያማርኛና ግዕዝ ደበላዎች ያሉ ይመስለኛል ። ገሩራጌኛ ከላይ እንዳልኩት ዝም ብሎ ስም ብቻ አይደለል በየቀኑ የምንጠቀምበት ቃል ነው ። አንድ ነገር ጨምርልኝ፣ አክለህ ስጠኝ፣ ድገመኝ ለማለት ሌላ ቃል የለንም ፣ ቃሉ ድበል፣ ድበልሊ፣ ድበልላ (ለሴት)፣ ደበላ ጋቢ፣ ደበላ ቡልኮ ወዘተርፈ ።

ከዚህ አያይዤ ሁለት ሌሎች ስሞች ግልጽ አድርጌ ልሂድ ። አንዱ አርደት የሚባለ ቱባ ግዕዝ ነው ። አርድ፣ አርዴ፣ አረዳ፣ አረዶ ሁሉም ወልድ ማለት ማለትም ወንድ ልጅ ማለት ነው ። አርዴ በቀጥታ ወልዴ (ወንዴ) ወንድ ልጄ ማለት ነው። ዛሬ ብዙ የሸዋ ወረሞች አረዶ ይባላሉ ። ልክ እንደ ደበላ ሰዉ ባለማወቅ የወረሞ ቃል ያደርገዋል ። ሌላው ሲሜ፣ ስሜ ሲማ የሚባል ቃል ነው ። ይህ ቃል ሊተራሊ ስም ማለት ሲሆን ዛሬ ሴሚቲክ የሚለው የዘር ስም የመጣበት ግንድ ነው ። በትርጉሙ ባማርኛ መሳይ (እንደ መኮንን መሳይ) እንደ ማለት ነው ። ሲማ፣ ስሜ ማለት መሳዬ ማለት ነው ፣ ቱባ ቱባ ግዕዝና የሴል ቃል ነው ። የሸዋ ወረሞች ተውሳውታል ። ያን የማያቁ ግ ን ወረሞኛ ያደርጉታል ። ስህተት ነው ።

እኔ ለምን የግዕዝ ወይም የሴም ቃላት ወረሞ ቋንቋ ውስጥ ገባ ማለቴ አይደለም ። ግን ሃቁ ፣ ታሪኩ ይህ ነው ለማለት ነው ። ደበላ ተራ የጉራጌ ስም ነው ልክ እንደ ስሜ፣ እንደ ሲማ፣ እንደ ባልቻ (ባሊቅ፣ የላቀ ማለት ነው) ። ወረሞች ለወጥ አድረገው ቡልቻ ይሉታል ። ደመቀ ቱባ አማራኛ ነው። አማረ ማለት ነው ። ወረሞች ለወጥ አድረገው ደመቅሳ ይሉታል ። ወዘተ!

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 06 May 2023, 20:04

Abere wrote:
06 May 2023, 19:43

ደበሎ የሚል ዐማርኛ ቃላት አለው።
ደበሎ እና ደበላ ይቀራረቡ ይሆናል ... But, I don’t believe Debela has anything to do with Ge'ez.

... ደበሎ ለብሸ ነው ያደግኩት በነገራችን ላይ

Post Reply