Page 1 of 1

ቀይ-ባህር ኬኛ የሚልም ዓይነ የዋጠ የእንግዴ ልጅ ተፈጥሯል

Posted: 05 May 2023, 23:49
by Selam/

Re: ቀይ-ባህር ኬኛ የሚልም ዓይነ የዋጠ የእንግዴ ልጅ ተፈጥሯል

Posted: 05 May 2023, 23:54
by Union
:lol: :lol: :lol:

ይሄ አካለጉዛይ ተስፋዬ ገብረአብ የረጨው መርዝ እና ያሳበጠው ኦነግ። እራሳቸውን ሊውጣቸው እያሰፈሰፈ ነው :lol: አማራ አለለት ለሀማሴን።

3000 ሀማሴን አማራን ትደግፋላቹ ብሎ ዛሬ እስርቤት የወረወራቸው የዚህ ንግግር አካል መሆኑ ነው

Re: ቀይ-ባህር ኬኛ የሚልም ዓይነ የዋጠ የእንግዴ ልጅ ተፈጥሯል

Posted: 06 May 2023, 04:05
by Axumezana
ተረት፥ተረት!

Re: ቀይ-ባህር ኬኛ የሚልም ዓይነ የዋጠ የእንግዴ ልጅ ተፈጥሯል

Posted: 06 May 2023, 04:20
by Meleket
Meleket wrote:
03 Aug 2018, 05:09
ከታሪክም እያጣቀስን እስቲ እንማማር!

በአጤ ኃይለሥላሴ ግዜ ኤርትራ ውስጥ የተፈጸመች አንዲት የምትነገር ጨዋታ አለች። ያኔ ያኔ ‘መደመር’ የሚባለው ፍስፍና ሳይመጣ፣ ፌደሬሽን ፈርሶ ኢትዮጵያና ኤርትራ እንኳን ተዋህደው በነበረበት ወቅት የተፈጸመች ክስተት ነች። ንጉሥ ኃይለሥላሴ ለማርያም ልዩ ፍቅር ስለነበራቸው ሁልግዜ በጥር ወር አስተርእዮ ማርያምን በምጽዋ ነበር የሚያሳልፉት ነበር አሉ። እናማ ከወቅቱ ቱባ ቱባ ባለሥልጣኖች ማለትም ከመሳፍንቶቻቸውና መኳንንቶቻቸው ጋር ሆነው በባህሩ ዳርቻ ሲንጎራደዱ፣ ነገር የጠማው በአሽሙርና ሸር የታወቀ አንድ ቀልደኛ-ቢጤ የመሀል አገር ሰው፣ በወቅቱ ከኤርትራ መኳንንት አንዱ የሆነውን፣ የቢትወደድ አስፍሃ ወልደሚካኤል ወንድምን በነገር ሊጎነትል ፈልጎ፣ ምጽዋ ባህሩ አጠገብ እየተንጎራደደ “ባህሩ የኛ ነው!” አላቸው። እኒያ ጨዋ ኤርትራዊም ሰምተው ያልሰሙ መሰሉ። ያ “ሸረኛ” ግን አሁንም በስማችው ጠርቶ እጁን ወደ ባህሩ ቀስሮ “ባህሩ የኛ ነው!” በማለት ደገመላቸው። ሰውየው አሁንም ሰምተው ያልሰሙ መስለው ችላ አሉት። ለሶስተኛ ግዜ እጁን ወደ ባህሩ እያመለከተ “ባህሩ የኛ ነው” ቢላቸው፣ ትግርኛን ብቻ ሳይሆን አማርኛንም ቅኔ የሚቀኙበት ብልሁ የቢትወደድ ወንድም ምን ቢሉት ሃሪፍ ነው። - - - “ወዳጄ፣ ያለኛ የኛ የለም!” ብለውት እርፍ። አዎን “ያለኛ የኛ የለም!”። ይህን ሁሉ በውል ይከታተሉ የነበሩት የቀልደኛውንም አጎነታተል በደንቡ ያጤኑት ንጉሡም ‘የመሀል አገሩን ሰውየ’፣ “ይህ ብልህ ልጄ እውነተኛ መልስ መለሰልህ አይደል!” አሉት ይባላል። - - - ምን ለማለት ነው። በፍቅር ሁሉ ይቻላል፣ በመከባበር ሁሉ ይቻላል፣ በወንድማማችነት ሁሉ ይቻላል፣ በመረዳዳት መንፈስ ሁሉ ይቻላል፣ ነገርግን በአሽሙር በጥላቻ በመናናቅና በቅናት መንፈስ ምንም ማድረግ አይቻልም።

ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ሆይ የኤርትራን መሬት ስትረግጡ ጠንቀቅ በሉ፣ በስንትና ስንት ሰማዕታት ህይወት የተመሰረተች ቅድስት ሀገር ስለሆነች፣ አፋችሁ መልካም ነገር እንጂ ጉራ፣ ቀረርቶ፣ አሽሙር፣ ትዕቢት ወዘተ ወዘተ ባታስተናግዱበት ይበጃችኋል። እግራችሁ የኤርትራን መሬት ሲረግጥ፣ ይህችን ለሐቅ ሲሉ ስንትና ስንት ቅኑ ዜጎቿ የተሰውላት፣ እንደሻማ የቀለጡላት፣ የሰነከሉላት፣ የታሰሩላት፣ የተገረፉላት፣ የታረዙላት፣ የተሰደዱላትን ኤርትራንና ኤርትራውያንን አሰብ ማድረግ ይጠበቅባችኋል። ይህን ካደረጋችሁ የኤርትራንና ኤርትራውያንን ፍቅር ያለ ገደብ ታገኛላችሁ። እኛ ኤርትራውያን ጠቅላይ አብይን የምናከብራቸው፣ በዚች እጅግ አጭር የስልጣን ግዚያቸው፣ በርካታ እስረኞችን ሞትም የተፈረደባቸውን እንደ አቶ አንዳርጋቸው አይነቶችን ሰዎች ጭምር ስለፈቱ፣ ተፎካካሪ እንጂ ተቃዋሚ የሚባል ነገር የለም የሚል አመለካከትን ስላስተዋወቁ፣ በውጪ ሃገር የሚኖሩ ፖለቲከኞችንና የመገናኛ ብዙሓንን ወደ ሃገረ ውስጥ ገብተው ገንቢ ሚና እንዲያበረከቱ ጥሪ ስላደረጉ፣ በአካልም ሄደው የልብ ትርታቸውን ስላደመጡ፣ በቀጠናችን ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ይቅርታን በተግባር ስላስተማሩ፣ እንደመር እንፋቀር ስላሉ፣ የህዝባቸውን የልብ ትርታ ለማድመጥ ስለሚጥሩ፣ የተጣሉና የተኳረፉ የሃይማኖት አባቶችን ሳይቀር ስላግባቡና ስላስታረቁ፣ አንደበታቸው በሳልና ርቱዕ ስለሆነ፣ ትሑት ስለሆኑ፣ እውነትን ስለሚወዱ፣ የሰው ገንዘብ ስለማይመኙ ወዘተ ብቻ አይደለም፣ ሰማእታቶቻችንንም ስላከበሩ ነው። ኤርትራ፣ ሃገረ - ሰማእታት ናትና!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=162456&p
ፈጣሪ ኤርትራንና ኤርትራውያንን ይባርክ!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይባርክ!

"ያለኛ የኛ የለም!" :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: ቀይ-ባህር ኬኛ የሚልም ዓይነ የዋጠ የእንግዴ ልጅ ተፈጥሯል

Posted: 06 May 2023, 06:10
by Selam/
መልካም ብለሃል አድማጭ ካገኘህ።
የሙጃሂዲን አብይ ካድሬዎችና የኢሳያስ ፍልፍል ኦነግ-ሸኔዎች ”ያለኛ የኛ የለምን” ሲተረጉሙት “ኬኛ ኬኛ” የሚሉ ይመስለኛል።
Meleket wrote:
06 May 2023, 04:20

Posted: 06 May 2023, 11:15
by Tadiyalehu
Selam
አንቺ ቂንጥራም ያንቺን ቀይ ባህር ቂንጥርሽን እጠቢበት!
አንድም ኦሮሞ ስላንቺ ቀይ ባህር ተጨንቆም ሆነ አስቦ አያውቅም!
ይልቅ ኦሮሚያ ላይ የበተንሻቸውን ችግራም ተምቾችሽን ሰብስቢ!
አመዳም! አልደረስንብሽም አትድረሸብን!!!
ደግሞ ኬኛ ትላለች እንዴ?! የሚያኝክ ያኝክሽ! ኬኛ ምን ማለት ነው?! ምናባሽ የምታውቂው ነገር አለ? የወሸመሽ የነፍጠኛ አህያ አፉን ሲከፍት ሰምተሽ imitate እያደረግሽ መሆኑ ነው??
ልጋጋም!!!
አፍሽን ዝጊው እሺ! አለበለዚያ በከፈትሽው አፍ ድንጋይ እናስገባልሻለን!!

Re: ቀይ-ባህር ኬኛ የሚልም ዓይነ የዋጠ የእንግዴ ልጅ ተፈጥሯል

Posted: 06 May 2023, 11:56
by Misraq
የጋላ ታሪክ ተመራማሪዎች አሰብ ድሮ ስሙ አሶባ ነው ብለውት እርፍ 😂😂

Re: ቀይ-ባህር ኬኛ የሚልም ዓይነ የዋጠ የእንግዴ ልጅ ተፈጥሯል

Posted: 06 May 2023, 12:36
by euroland
ስለ ዓባይ ትግራይ (now mini Tigray) ብትጨነቅ አይሻልም ?

Tadiyalehu wrote:
06 May 2023, 11:15
Selam
አንቺ ቂንጥራም ያንቺን ቀይ ባህር ቂንጥርሽን እጠቢበት!
አንድም ኦሮሞ ስላንቺ ቀይ ባህር ተጨንቆም ሆነ አስቦ አያውቅም!
ይልቅ ኦሮሚያ ላይ የበተንሻቸውን ችግራም ተምቾችሽን ሰብስቢ!
አመዳም! አልደረስንብሽም አትድረሸብን!!!
ደግሞ ኬኛ ትላለች እንዴ?! የሚያኝክ ያኝክሽ! ኬኛ ምን ማለት ነው?! ምናባሽ የምታውቂው ነገር አለ? የወሸመሽ የነፍጠኛ አህያ አፉን ሲከፍት ሰምተሽ imitate እያደረግሽ መሆኑ ነው??
ልጋጋም!!!
አፍሽን ዝጊው እሺ! አለበለዚያ በከፈትሽው አፍ ድንጋይ እናስገባልሻለን!!

Re: ቀይ-ባህር ኬኛ የሚልም ዓይነ የዋጠ የእንግዴ ልጅ ተፈጥሯል

Posted: 06 May 2023, 13:04
by Selam/
ታድያለሁ - ምንድነው የታደልከው አንተ ድውይ ወያኔ?
Tadiyalehu wrote:
06 May 2023, 11:15
Selam
አንቺ ቂንጥራም ያንቺን ቀይ ባህር ቂንጥርሽን እጠቢበት!
አንድም ኦሮሞ ስላንቺ ቀይ ባህር ተጨንቆም ሆነ አስቦ አያውቅም!
ይልቅ ኦሮሚያ ላይ የበተንሻቸውን ችግራም ተምቾችሽን ሰብስቢ!
አመዳም! አልደረስንብሽም አትድረሸብን!!!
ደግሞ ኬኛ ትላለች እንዴ?! የሚያኝክ ያኝክሽ! ኬኛ ምን ማለት ነው?! ምናባሽ የምታውቂው ነገር አለ? የወሸመሽ የነፍጠኛ አህያ አፉን ሲከፍት ሰምተሽ imitate እያደረግሽ መሆኑ ነው??
ልጋጋም!!!
አፍሽን ዝጊው እሺ! አለበለዚያ በከፈትሽው አፍ ድንጋይ እናስገባልሻለን!!

Re: ቀይ-ባህር ኬኛ የሚልም ዓይነ የዋጠ የእንግዴ ልጅ ተፈጥሯል

Posted: 08 May 2023, 04:59
by Meleket
Selam/ wrote:
06 May 2023, 06:10
መልካም ብለሃል አድማጭ ካገኘህ።
የሙጃሂዲን አብይ ካድሬዎችና የኢሳያስ ፍልፍል ኦነግ-ሸኔዎች ”ያለኛ የኛ የለምን” ሲተረጉሙት “ኬኛ ኬኛ” የሚሉ ይመስለኛል።
Meleket wrote:
06 May 2023, 04:20
Meleket wrote:
03 Aug 2018, 05:09
ከታሪክም እያጣቀስን እስቲ እንማማር!

በአጤ ኃይለሥላሴ ግዜ ኤርትራ ውስጥ የተፈጸመች አንዲት የምትነገር ጨዋታ አለች። ያኔ ያኔ ‘መደመር’ የሚባለው ፍስፍና ሳይመጣ፣ ፌደሬሽን ፈርሶ ኢትዮጵያና ኤርትራ እንኳን ተዋህደው በነበረበት ወቅት የተፈጸመች ክስተት ነች። ንጉሥ ኃይለሥላሴ ለማርያም ልዩ ፍቅር ስለነበራቸው ሁልግዜ በጥር ወር አስተርእዮ ማርያምን በምጽዋ ነበር የሚያሳልፉት ነበር አሉ። እናማ ከወቅቱ ቱባ ቱባ ባለሥልጣኖች ማለትም ከመሳፍንቶቻቸውና መኳንንቶቻቸው ጋር ሆነው በባህሩ ዳርቻ ሲንጎራደዱ፣ ነገር የጠማው በአሽሙርና ሸር የታወቀ አንድ ቀልደኛ-ቢጤ የመሀል አገር ሰው፣ በወቅቱ ከኤርትራ መኳንንት አንዱ የሆነውን፣ የቢትወደድ አስፍሃ ወልደሚካኤል ወንድምን በነገር ሊጎነትል ፈልጎ፣ ምጽዋ ባህሩ አጠገብ እየተንጎራደደ “ባህሩ የኛ ነው!” አላቸው። እኒያ ጨዋ ኤርትራዊም ሰምተው ያልሰሙ መሰሉ። ያ “ሸረኛ” ግን አሁንም በስማችው ጠርቶ እጁን ወደ ባህሩ ቀስሮ “ባህሩ የኛ ነው!” በማለት ደገመላቸው። ሰውየው አሁንም ሰምተው ያልሰሙ መስለው ችላ አሉት። ለሶስተኛ ግዜ እጁን ወደ ባህሩ እያመለከተ “ባህሩ የኛ ነው” ቢላቸው፣ ትግርኛን ብቻ ሳይሆን አማርኛንም ቅኔ የሚቀኙበት ብልሁ የቢትወደድ ወንድም ምን ቢሉት ሃሪፍ ነው። - - - “ወዳጄ፣ ያለኛ የኛ የለም!” ብለውት እርፍ። አዎን “ያለኛ የኛ የለም!”። ይህን ሁሉ በውል ይከታተሉ የነበሩት የቀልደኛውንም አጎነታተል በደንቡ ያጤኑት ንጉሡም ‘የመሀል አገሩን ሰውየ’፣ “ይህ ብልህ ልጄ እውነተኛ መልስ መለሰልህ አይደል!” አሉት ይባላል። - - - ምን ለማለት ነው። በፍቅር ሁሉ ይቻላል፣ በመከባበር ሁሉ ይቻላል፣ በወንድማማችነት ሁሉ ይቻላል፣ በመረዳዳት መንፈስ ሁሉ ይቻላል፣ ነገርግን በአሽሙር በጥላቻ በመናናቅና በቅናት መንፈስ ምንም ማድረግ አይቻልም።

ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ሆይ የኤርትራን መሬት ስትረግጡ ጠንቀቅ በሉ፣ በስንትና ስንት ሰማዕታት ህይወት የተመሰረተች ቅድስት ሀገር ስለሆነች፣ አፋችሁ መልካም ነገር እንጂ ጉራ፣ ቀረርቶ፣ አሽሙር፣ ትዕቢት ወዘተ ወዘተ ባታስተናግዱበት ይበጃችኋል። እግራችሁ የኤርትራን መሬት ሲረግጥ፣ ይህችን ለሐቅ ሲሉ ስንትና ስንት ቅኑ ዜጎቿ የተሰውላት፣ እንደሻማ የቀለጡላት፣ የሰነከሉላት፣ የታሰሩላት፣ የተገረፉላት፣ የታረዙላት፣ የተሰደዱላትን ኤርትራንና ኤርትራውያንን አሰብ ማድረግ ይጠበቅባችኋል። ይህን ካደረጋችሁ የኤርትራንና ኤርትራውያንን ፍቅር ያለ ገደብ ታገኛላችሁ። እኛ ኤርትራውያን ጠቅላይ አብይን የምናከብራቸው፣ በዚች እጅግ አጭር የስልጣን ግዚያቸው፣ በርካታ እስረኞችን ሞትም የተፈረደባቸውን እንደ አቶ አንዳርጋቸው አይነቶችን ሰዎች ጭምር ስለፈቱ፣ ተፎካካሪ እንጂ ተቃዋሚ የሚባል ነገር የለም የሚል አመለካከትን ስላስተዋወቁ፣ በውጪ ሃገር የሚኖሩ ፖለቲከኞችንና የመገናኛ ብዙሓንን ወደ ሃገረ ውስጥ ገብተው ገንቢ ሚና እንዲያበረከቱ ጥሪ ስላደረጉ፣ በአካልም ሄደው የልብ ትርታቸውን ስላደመጡ፣ በቀጠናችን ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ይቅርታን በተግባር ስላስተማሩ፣ እንደመር እንፋቀር ስላሉ፣ የህዝባቸውን የልብ ትርታ ለማድመጥ ስለሚጥሩ፣ የተጣሉና የተኳረፉ የሃይማኖት አባቶችን ሳይቀር ስላግባቡና ስላስታረቁ፣ አንደበታቸው በሳልና ርቱዕ ስለሆነ፣ ትሑት ስለሆኑ፣ እውነትን ስለሚወዱ፣ የሰው ገንዘብ ስለማይመኙ ወዘተ ብቻ አይደለም፣ ሰማእታቶቻችንንም ስላከበሩ ነው። ኤርትራ፣ ሃገረ - ሰማእታት ናትና!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=162456&p
ፈጣሪ ኤርትራንና ኤርትራውያንን ይባርክ!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይባርክ!

"ያለኛ የኛ የለም!" :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
Abdisa wrote:
08 May 2023, 04:28
:lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Fiyameta wrote:
07 May 2023, 15:29
ካድሬ የሚለው የSelam/ ቃል እነዚህን ኣንድም ሁለትም ዬሚሆኑ ቅልብ ተራ -ካድሬዎችን ኣስታውሶናል!

ኤርትራ ለኤርትራውያን . . . . ዩክሬን ለዩክሬናውያን!
[አራት ሚልዬን ነጥቦች፡ የጦርነት ጥቅመኞችን (ጦ.ጥ) ድምጥ ኣያካትትም! ] :mrgreen:

ያለኛ የኛ የለም!
:mrgreen: