Assegid S. wrote: ↑03 May 2023, 14:46ይህን እኔም አልቀበለውም። አቶ ደመቀ መኮንንም ሆኑ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ወይም ሌላው የብኣዴን ባለስልጣን ስለ ኣማራ ህዝብ ህይወትም ሆነ ህልውና ለአፍታም አስበው አያውቁም፤ ወደፊትም ሊያስቡ አይችሉም።
በዚህ ሰዓት የኣማራውን ገበሬና ወጣት እያስፈጁት ያሉት አሁን ባለው መንግስት ውስጥ ስልጣን ይዘው የተቀመጡት የብአዴንና የአብን ሰዎች ናቸው። ዛሬም ይሁን ነገ ወይም ከዓመታት ቦኃላም ቢሆን ... ኣማራ ጥቁር ደምን መመለስ ካለበት በመጀመሪያ በአቶ ደመቀ መኮንን፣ በአቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ በአቶ በለጠ ሞላና በመሳሰሉት አደርባዮች ላይ ነው። በኣማራ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ካላቸው የጠቅላይ ሚንስትሩ የተኩስ እሩምታ በላይ የኣማራን ህዝብ ህይወት እየቀጠፈ ያለው የእነዚህ ለጠላት ያደሩ አደርባዮች ዝምታ ነው።
-