A Positive Challenge to Abere
Posted: 07 Apr 2023, 15:21
Abere,
የሃገር ፈሊጣዊ ኣነጋገሮችን የት እንደተማርክ ባላዉቅም የምትመዘዉ ኣታጣም። በአካል የማላዉቃቸዉን የዕድሜ ባለጸጎችን ሁሉ ኣንተ ነዉ የምለዉ።
ኣንድ ግዜ ሆረስ ሰምቶ የለጠፈዉን ኣንበቤ ልጠይቀዉ ለፈለኩት መልስ ካለዉ በፈሊጣዊ አነጋገር ሊኖርህ የምትችለዉ ኣንተ ይመስለኛል። ስለዚህ እስቲ ካለ ኣንድ ምዘዝልን።
ሙሉ በሙሉ ባላስታውስም "ዋይ ባድ ፖልሲ ኢዝ ጉድ ፖለቲክስ" የሚል ሰምቶ ስሙ ብሎን ነበር። ገና እንዳነበብኩት ልጠይቀዉ የፈለኩኝ "ዋይ ኖብል ፖልሲ ኢዝ ጉድ ፖለቲክስ" ከሚለዉ ጋር እንዴት ታነጻጽረዋለህ የሚል ነበር። ቀጥሎም ልጠይቀዉ የፈለኩኝ ከሃገር ቅኔዎች ወይም መክማክሳዎች ወይም ከሌሎች የሃገር ቋንቋዎች ፈሊጣዊ አነጋገሮች ያንን የሚመጥን መጥቀስ ትችላለህ ወይ የሚል ነበር።
ዋናዉን ጥያቄዬን ልድገመዉ እና "ዋይ ባድ ፖልሲ ኢዝ ጉድ ፖለቲክስ" ለሚለዉ ኣስተያየት የሚመጥን የኢትዮጵያ ፈሊጣዊ አነጋገር ልትመዝልን ትችላለህ?
ሆረስ ከብዙዎች የተሻለ እዉቀት ኣላዉ ብዬ ኣነበዋለሁ። ሆኖም የምያስፈልገዉ እርማቶች እንዳሉም ይሰማኛል። እንደማንኛዉም ሰዉ። ኣዉቃለሁ እንጂ ኣላዉቅም ሲል ኣንብቤዉ ኣላዉቅም። አደብ የሌለዉ ኣዉቃለሁ ገንቢ ኣይዴለም።
ከመስከረም 2፣ 1967፣ እኢኣ፣ ንጉሠ ነገሥት ሃይለስላሴ ከዙፋናቸዉ ተነሱ የሚል ኣዋጅ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 28፣ 2015፣ እኢኣ፣ ማዕከላዊ ሉዓላዊነትን ጠባቂ ይገነባል የሚል ኣዋጅ እስከተነገረበት ቀን ድረስ ሆረስ በራሱ ተነሻነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ያመጣቸዉ ለዉጦች ስንት እንደሆኑ ኣላዉቅም። በራሱ ተነሳሽነት 1983፣ እኢኣ፣ የት እንደነበረ ኣላዉቅም። በራሱ ተነሳሽነት 1997፣ እኢኣ፣ ዬት እንደነበረ ኣላዉቅም። ነገር ግን በሁለቱ ቀናት መካከል ኢትዮጵያ ላይ ስንት ሲለቀለቅ እንደኖረ ኣይስትም ብዬ ኣስባለሁ። ሁለቱ ቀናት የማልረሳቸዉ ናቸዉ።
ለተለቀለቁት ተወቃሾች ለኢትዮጵያ ባእዳን የሆኑ ብቻ ናቸዉ ወይስ ጥራዝ ነጠቅ ኢትዮጵያንን ጨምሮ ነዉ? ንጉሠ ነገሥት ሀይለስላሴ እንዲህ ብለዉ ነበር ሳይል የባህር ማዶዎቹ እነ ማርክስ፣ ኤንግልስ፣ እና ሌኒን እንደዚህ ብለዋል ማለትን ብቻ የሚችል ጥራዝ ነጠቅ ኣይዴለም። እነሱ የጠረዙትን በችኮላ ለሃገራችንም ይመቻል ማለት። ያዉም የኣፍርካ ኣንድነት ድርጅት ገና እየዳዳ በነበረበት ወቅት። ለኣንድ ሃገር የሃምሳ አመታት ያህል ጊዜ ቀላል ኣይዴለም።