Page 1 of 1

የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!

Posted: 25 Mar 2023, 00:15
by Horus
አረሜይክ እንዳለ የኢትዮጵያ ቋንቋ ነው! ልብ በሉ እነዚህን ቃላት ነው ክርስቶስ የተናገረው ! ያስገርማል !!!

Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!

Posted: 25 Mar 2023, 01:05
by Axumezana
The problem is we hate and kill each other while they are appreciating to each other!

Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!

Posted: 25 Mar 2023, 01:11
by Horus
Axumezana wrote:
25 Mar 2023, 01:05
The problem is we hate and kill each other while they are appreciating to each other!
በዚህ ካመንክ ለላፈው 50 አመት በኢትዮጵያ ላይ ስላመጣሃው መከራና ውድመት ይቅርታ ጠይቀህ ጀምር ! አንተ ነህኮ የ70 አመት መነኩሴ ሬፕ ያደረክ!

Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!

Posted: 25 Mar 2023, 01:17
by Horus
Horus wrote:
25 Mar 2023, 01:11
Axumezana wrote:
25 Mar 2023, 01:05
The problem is we hate and kill each other while they are appreciating to each other!
በዚህ ካመንክ ለላፈው 50 አመት በኢትዮጵያ ላይ ስላመጣሃው ከከርና ውድመት ይቅርታ ጠይቀህ ጀምር ! አንተ ነህኮ የ70 አመት መነኩሴ ሬፕ ያደረክ! አማራ ጠላት አይደለም! አማራ የኢትዮጵያ ጠላት አይደለም ! ይህን እርኩስ እምነትህን ሆድህ ውስጥ ይዘህ ገበያ አትውጣ፣ ትላቻ ሁሉ የፈጠከው አንተ የትግሬ ፖለቲከኛና ወያኔ ነህ!

Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!

Posted: 25 Mar 2023, 01:22
by Axumezana
Extremist Hours ,

Stop finger pointing !

You need to learn to enjoy & live under the concept of "Unity in Diversity" . The problem of ርስት፥ አስመላሽ Amhara extremists is that they do not want to appreciate diversity but want every body to think & act same .

Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!

Posted: 25 Mar 2023, 05:23
by Selam/
አክሱም ቅዘናም - ዕርስት አስመላሽን ያመጣው የተንጋደደውና የበሰበሰው የትህነግ የክልል ስርዐት እኮ ነው። ህዝቦች ተከባብረው በፈለጉት ቦታ በሰላም ተዘዋውረውና ተከባብረው እንዳይኖሩ እናንተ መጥታችሁ በመካከላቸው አጥር ሰራችሁ። አሁን ታዲያ ያንን የተረገመ ጣትህን መልሰህ አማራ ላይ ትቀስራለህ። ክፉ!
Axumezana wrote:
25 Mar 2023, 01:22
Extremist Hours ,

Stop finger pointing !

You need to learn to enjoy & live under the concept of "Unity in Diversity" . The problem of ርስት፥ አስመላሽ Amhara extremists is that they do not want to appreciate diversity but want every body to think & act same .

Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!

Posted: 25 Mar 2023, 05:30
by Axumezana
Ascari Agame ክፉ!

ሰይጣን፥ ስራህ፥ ምንድነው፥ ሲባል፥ጥልቅ፥ እያልኩ፥ ጠብ፥ መዝራት፥ አለ፥ ይባላል!