Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ስለእስክንድር ነጋ የተናገረው ውሸት ሆኖ ተገኘ

Post by wazzupdog » 26 Feb 2023, 09:00

እስክንድር ነጋ እስካሁን አማራ ክልል ነው ያለው:: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ለፌድራል መንግስት ተላልፎ ተሰጥቷል ብሎ የዘገበው ውሸት ነው:: በዛ ዘገባው ላይ አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪውን ስብረነዋል ያለውን ጨለማ ፊት ስብሃት ነጋ አሳዛኝ ምስኪን (sympathetic character) ሊያደርገው ሲፍጨረጨር ተሰምቷል:: :mrgreen:

Union

Re: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ስለእስክንድር ነጋ የተናገረው ውሸት ሆኖ ተገኘ

Post by Union » 26 Feb 2023, 09:47

ሰውዬ ጤና የለህም እንዴ? :lol:

ለፌደራል ተላልፎ ተሰጥቶ ህዝብ እኮ ነው ከፌዴራል የነጠቀው። ማለትም ፌደራልን አላሳልፍ ብለው እንዲቆይ የተደረገው። የቱጋ ነው የሀብታሙ ስህተት?

አንተ ቁላ ራስ ሀብታሙን ሰደብከው? ሀብታሙ ሌላው እስክንድር ነው!!

wazzupdog wrote:
26 Feb 2023, 09:00
እስክንድር ነጋ እስካሁን አማራ ክልል ነው ያለው:: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ለፌድራል መንግስት ተላልፎ ተሰጥቷል ብሎ የዘገበው ውሸት ነው:: በዛ ዘገባው ላይ አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪውን ስብረነዋል ያለውን ጨለማ ፊት ስብሃት ነጋ አሳዛኝ ምስኪን (sympathetic character) ሊያደርገው ሲፍጨረጨር ተሰምቷል:: :mrgreen:

wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ስለእስክንድር ነጋ የተናገረው ውሸት ሆኖ ተገኘ

Post by wazzupdog » 26 Feb 2023, 09:54

አጋሜ ወያኔ ስልቡን ቢያወድስ አያስደንቅም

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ስለእስክንድር ነጋ የተናገረው ውሸት ሆኖ ተገኘ

Post by Wedi » 26 Feb 2023, 09:57

wazzupdog wrote:
26 Feb 2023, 09:54
[deleted] ወያኔ ስልቡን ቢያወድስ አያስደንቅም
wazzupdog = Mesay mekonen!! ከርሳም ነህ!!

wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ስለእስክንድር ነጋ የተናገረው ውሸት ሆኖ ተገኘ

Post by wazzupdog » 26 Feb 2023, 10:12

Agame wedi = maxi=...

መሳይ መኮንን? የመሳይ መኮንንን ዝባዝንኬ እዚህ የምትለጥፊው አንቺ አደደለሽም እንዴ? የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪውን ሰብረነዋል ያለውን ስብሃት ነጋ እንድናዝንለት የሄደበት ርቀት ቋቅ የሚያደርግ ነው

Right
Member
Posts: 4818
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የወያኔ ስልብ ሃብታሙ አያሌው ስለእስክንድር ነጋ የተናገረው ውሸት ሆኖ ተገኘ

Post by Right » 26 Feb 2023, 10:45

Habtamu Ayalew is doing a fantastic job. His reporting and analysis are fact based. The people of Ethiopia are responding to Habtamu by leaking important information.

You are suffering from hatred of this brliant man. If you don’t like him don’t watch him. Period.

Post Reply