Page 1 of 1
የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
Posted: 19 Feb 2023, 12:08
by Abere
የካቲት 11 ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።ፈረንጆች 13 ቁጥርን ይጠላሉ ይባላል። ስለዚህም እንደ መጥፎ ዕድል ስለሚቆጥሩት 13 ቁጥር ያለበት ማረፊያ ቤት የለም። ለትግራይ ህዝብ እንድሁ የካቲት 11 የተወገዘ ይሆናል።
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
Posted: 19 Feb 2023, 13:03
by Axumezana
ይኸ፥ ሁሉ፥ ጩኸት፥ ከፍየሉ፥ በላይ፥ ነው፥ የቁም፥ ቀሮች፥ ህልም፤ የተቀበረበት፥ መሆኑ፥ነው፥ ዋናው፥ ጉዳይህ፤
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
Posted: 19 Feb 2023, 13:07
by Abere
ቅዘን እና ነብር የጨረሳቸው ፍየሎች የት ተገኝተው ይጮኻሉ?

የፍየል በሽታ ቅዘን ነው።
Axumezana wrote: ↑19 Feb 2023, 13:03
ይኸ፥ ሁሉ፥ ጩኸት፥ ከፍየሉ፥ በላይ፥ ነው፥ የቁም፥ ቀሮች፥ ህልም፤ የተቀበረበት፥ መሆኑ፥ነው፥ ዋናው፥ ጉዳይህ፤
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
Posted: 19 Feb 2023, 16:11
by Axumezana
ከየካቲት 11 በኳላ፥ ኢትዮጵያ፥ እንዳትመለስ፥ ሆና፥ ተቀይራለች፥ ቆሞ፥ ቀሮች፥ ይኸ፥ ሊገባችሁ፥ ይገባል።
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
Posted: 19 Feb 2023, 16:17
by Abere
ድጋሜ በቆሎ ልትጠብሱ አስባችኋል እንደ?

የኢትዮጵያ ወጣት (የነብር ጣት)እየፈለፈለ እንዳይቅማችሁ ብቻ።
Axumezana wrote: ↑19 Feb 2023, 16:11
ከየካቲት 11 በኳላ፥ ኢትዮጵያ፥ እንዳትመለስ፥ ሆና፥ ተቀይራለች፥ ቆሞ፥ ቀሮች፥ ይኸ፥ ሊገባችሁ፥ ይገባል።
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
Posted: 19 Feb 2023, 19:56
by Axumezana
የትኛው፥ የኢትዮጵያ፥ ወጣት? ታዛዩም፥ አዛዪም፥ ተበታትነዋል፥ ራያንናያ፥ ምዕራብ፥ ትግራይን፥ ለቆ፥ ውልቅ፥ ነው።
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
Posted: 19 Feb 2023, 20:16
by Abere
ቁሞ አልቃሽ ወያኔ - ያ በ 3 ቀን ጠራርጎ ከተከዜ ማዶ የሸኜ ወጣት ነዋ።
መከላከያን ከምርኮኝነት ያስፈታው። ቱባ ቱባ ወያኔዎችን ወደ ሰማይ ቤት ቪዛ እየሰጠ የሸኛቸው።
Axumezana wrote: ↑19 Feb 2023, 19:56
የትኛው፥ የኢትዮጵያ፥ ወጣት? ታዛዩም፥ አዛዪም፥ ተበታትነዋል፥ ራያንናያ፥ ምዕራብ፥ ትግራይን፥ ለቆ፥ ውልቅ፥ ነው።
Re: የካቲት 11-ሞት፤ዕልቂት፥መገንጠል/መገነጣጠል፤ውርደት ወደ ትግራይ የገባበት ዕለት - መጥፎ ጢስ በምድረ ኢትዮጵያ የታየበት።
Posted: 19 Feb 2023, 23:46
by Axumezana
ስው፥ ጥራ፥ ቢሉት፥ እስር፥ቤት፥ የታጎረውንና፥ ከደጀን፥ የማያልፈውን፥የአማራ፥ ሸኔ፥!