Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Unbelievable ! ነፍጠኞች የኦሮሞዎችን ጥያቄ በዚህ መልኩ እያቀረቡት ነው

Post by Thomas H » 16 Feb 2023, 22:08

Abebe Belew
1h ·
ጭቆናማ አለ
በስፋታችንና በቁጥራችን መጠን አልተወከልንም :: ለምን አይብ አነሰ? እንጀራው ሦስት ሺ ዓመት ሙሉ የጤፍ ለምን ሆነ ? እንጀራው ለምን ከገብስ ወይም ከስንዴ አልተሰራም ? ክትፎ እንዴት ብሎ ነው መሃልኛውን ቦታ የያዘው ? ....ትግላችን ይቀጥላል.....