Page 1 of 1
Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?
Posted: 11 Feb 2023, 17:50
by Abere
Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia? At least they should have covered the situation in Addis Ababa, because it is within their reach.
Re: Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?
Posted: 11 Feb 2023, 18:14
by Horus
Abere wrote: ↑11 Feb 2023, 17:50
Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia? At least they should have covered the situation in Addis Ababa, because it is within their reach.
አበረ፣
የዋህ ነህ! የነሱ ትግል ስላልሆነ ነዋ!! ኦርቶዶክስ ነውኮ ፈረሰኛ ጎርጊስን ይዞ ባድዋ ድል ያደረጋቸው !! ስንት ሺ መጽሃፍ ጽፈው የለም እንዴ ኦርቶዶክስ ማለት አማራ ማለት እያሉ!! ማን ይሙት ይህ ሰልፍ የጴንቴ ወይም የመነናይቶች ቢሆን ያለ ጋዜጣ ይሸፍነው ነበር !
Re: Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?
Posted: 11 Feb 2023, 18:15
by Abere
I do not think so. There must be something other than this. By the way PP-OLF is still their favorite, because TPLF and OLF/PP are two coins of a side.
Re: Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?
Posted: 11 Feb 2023, 18:20
by Abere
ሆረስ፤
I got it! Thank you!
እንዳው ለይሉኝታ ሲሉ እንኳን ትንሽ አለማንቧተራቸው የበለጠ ግምት ብቻ ሳይሆን የአጋለጣቸው መሰለኝ።ጥንት ጥንት ካቶሊክ ነበር የፈተሸን አሁን ደግሞ ጵንጥና ሁኖ መጣ መልኩን ቀይሮ። የሚገርመው ግን 80 ሚልዮን ህዝብ ማስገደድ አይቻልም
Horus wrote: ↑11 Feb 2023, 18:14
Abere wrote: ↑11 Feb 2023, 17:50
Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia? At least they should have covered the situation in Addis Ababa, because it is within their reach.
አበረ፣
የዋህ ነህ! የነሱ ትግል ስላልሆነ ነዋ!! ኦርቶዶክስ ነውኮ ፈረሰኛ ጎርጊስን ይዞ ባድዋ ድል ያደረጋቸው !! ስንት ሺ መጽሃፍ ጽፈው የለም እንዴ ኦርቶዶክስ ማለት አማራ ማለት እያሉ!! ማን ይሙት ይህ ሰልፍ የጴንቴ ወይም የመነናይቶች ቢሆን ያለ ጋዜጣ ይሸፍነው ነበር !
Re: Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia?
Posted: 11 Feb 2023, 18:56
by Assegid S.
Abere wrote: ↑11 Feb 2023, 17:50
Why Did the Western Media Fail to Cover the on Going Crisis in Ethiopia? At least they should have covered the situation in Addis Ababa, because it is within their reach.
በእኔ እምነት በዚህ የኦርቶዶክስ ፈተና የውጭ አካላት እጅ እንዳለ እና ሀገር በቀል ቅጥረኞችም ተሳትፎ እያደረጉ እንደሆነ ከዚህ በፊት አስተያየቴን ሰጥቻለሁ። የውጭ አካላት ስል ግብፅና አረቦችን፣ ቅጥረኞች ብዬም ሳምን በተለምዶ እንደሚባለው “
የሥልጣን ወንበር በኣቋራጭ ለመቆናጠጥ የቋመጡ” ተቃዋሚዎችን ሳይሆን፤
የውጭ አካላቱ ኣውሮፓና አሜሪካ፣ ቅጥረኞቹም የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና ባለስልጣናት ናቸው።
ይህን የኦርቶዶክስ ትግል የምደግፍበት ዋነኛው ምክንያቴም ... ቤተክርስቲያኗን የማዳከም መጨረሻ ግብ
ኢትዮጵያዊ ባህልን እና Value ለማውደም የተጠነሰሴ ሴራ እንደሆነ በማሰብ ነው። ቤተክርስቲያን ገብቼ ካልጎበኘሁ እያለ ሲያቅራራና ሲያስፈራራ የነበረው የትላንቱ "ቶቶ" ምንጭ ከየት እንደሆነ መዘንጋት አይገባም። በተለያየ የእርዳታ ገንዘብና ተስፋ መንግስትን የዚህ ፀረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ ሽፋን ሰጪ የማድረግ ዳርቻ …
ኢትዮጵያዊና ክርስቲያናዊ ነውርን ቀድሶ norm ( normal) ማድረግ ነው። ያኔ ... አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ “
ሲመሽ ከጠፋ ላምባው ከቤቱ … በምን ይለያል ወንድ እና ሴቱ” እንዳለው በምሽትና ጨለማ አልጋ ላይ ብቻ ሳይሆን በቀን ብርሃንም ጭምር አደባባይ ላይ በደመቀና ደመቁ መካከል ያለው ስጋዊ ልዩነት ፈርሶ ስማዊ ብቻ ይሆናል። ይህ እውነት ከገባን ...
የምዕራቡ ዓለም ዜና ለምን ሽፋን አልሰጠንም? ብሎ መጠየቅ እናቆማለን።