አብዮት አህመድ አሊ ኦርቶዶክስን መጀመሪያ ናቃት ከዛ ፈራት
በደደቢት የወያኔ ጡት ወተት ያደገው አብዮት አህመድ አሊ አሳዳጊው ስብሃት ነጋ አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪያቸውን ሰብረናል ብሎ ሲነግረው አምኖ ከቅማላም ወያኔ የተረፈችውን ኦርቶዶክስ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት መጀመሪያ አማራውን ከዛ ቤተክራስቲያኑን ከኦሮሚያ ክልል ለመሰረዝ ላልፉት አራት አመታት ታግቶ ሲሰራ ቆይቷል:: ይኸው ፍሬውን እያየን ነው:: 