Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ኢደ እግራ ዝተቆርጸት ወያኔ፣ መልሓሳ'ውን ክትእክብ መጠንቀቕታ ተዋሂባ! እጅና እግሯ የተቆረጠው ትህነግ ቀሪው ምላሷንም እንድትሰበስብ ተነገራት!

Post by Hameddibewoyane » 18 Jan 2023, 15:16

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15445
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢደ እግራ ዝተቆርጸት ወያኔ፣ መልሓሳ'ውን ክትእክብ መጠንቀቕታ ተዋሂባ! እጅና እግሯ የተቆረጠው ትህነግ ቀሪው ምላሷንም እንድትሰበስብ ተነገራት!

Post by Abere » 18 Jan 2023, 16:05

This is very embarrassing for Berhanu Jula :lol: :lol:

ብርሃኑ ጁላ በኢሳት ዩቲዩብ ላይ ዘልቆ ውዳሴ እና ዜማውን ለደብረጽዮን ሲያዥጎደጉደው (ሙታን ስዩም መስፍንን እየወቀሰ) "የሰላም ስምምነቱን" በተመለከተ ውታፍ ሲነቅል አሁን ወያኔ አፍህን ዝጋ ብላ ታሹፍበት ጀመር ቂቂቂ። ወያኔ አጅሪት የደበቀችውን ታንክ እየጎተተች ይህን ድንፈፍ መከላከያ አስገብታ እንደ ልማዷ ልትገርፈው ነዋ :lol: አሁንስ ማንም እነ ቱሉ አምኖ የሚነዳ በግ የለም:ዳፍንታም ኦሮሙማ ተንኮል እሰራለሁ ሲል ወያኔ ቀበሮ ሆነችበት ማለት ነው።

Post Reply