በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
Posted: 15 Jan 2023, 16:31
እኔ ሆረስ ዐይነ ብርሃን ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ነበር አቢይ ሺመልስን ማባረር አለበት ያልኩት ! ሃቅን ስለተደብቅነው አይጠፋም! አበቅቴ ግን ወቅቱን አይስትም!
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
Abere wrote: ↑15 Jan 2023, 17:20ዐብይ አህመድ አሁን ሽመልስ አብዲሳን የሚያባርረው ከሆነ ዋና ምክንያት ሊሆን የሚችለው ኦነግ በሚፈልገው መጠን ጥፋት ባለማድረሱ ወይም ሽመልስ የተለሳለሰ አቋም እያሳየ መጥቷል ማለት ነው። ህዝብ መዘናጋት የሌለበት አንድ ነገር ኦነግ ያው ኦነግ ነው - ገና ያፈናቅላል፤ይገድላል፤ ይጨፈልቃል። የግለሰቦች ሁኔታ አይደለም የኦነግ ጉዳይ ነው። ሽመልስ የሚፈጽማቸው ሁሉ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አጀንዳዎች ናቸው። አበይ አህመድን በአንድም ነገር ላለማመውን ለማቆም ካልተዘጋጀን ገና በርካታ ኦነጋዊ ትወና እናያለንው።
አበረ፣Abere wrote: ↑15 Jan 2023, 17:20ዐብይ አህመድ አሁን ሽመልስ አብዲሳን የሚያባርረው ከሆነ ዋና ምክንያት ሊሆን የሚችለው ኦነግ በሚፈልገው መጠን ጥፋት ባለማድረሱ ወይም ሽመልስ የተለሳለሰ አቋም እያሳየ መጥቷል ማለት ነው። ህዝብ መዘናጋት የሌለበት አንድ ነገር ኦነግ ያው ኦነግ ነው - ገና ያፈናቅላል፤ይገድላል፤ ይጨፈልቃል። የግለሰቦች ሁኔታ አይደለም የኦነግ ጉዳይ ነው። ሽመልስ የሚፈጽማቸው ሁሉ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አጀንዳዎች ናቸው። አበይ አህመድን በአንድም ነገር ላለማመውን ለማቆም ካልተዘጋጀን ገና በርካታ ኦነጋዊ ትወና እናያለንው።
Horus wrote: ↑15 Jan 2023, 18:41
አበረ፣
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው![]()
![]()
"
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203
Digital Weyane wrote: ↑15 Jan 2023, 20:54ኡዚህ መረጃ ፎሩም ላይ Abdisa በተባለ ኒክ ኔም የሚታውቀው ሙክንያታዊ አስተሳሰብ ያለው፣ በዕውቀት የበለፀገ፣ ተፅእኖ ፈጣሪና ሞጋች ሰው፣ ለረዥም ጊዜ አቢይ አህመድ ሊሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ። ጥርጣሬዬ ተረጋገጠ!!![]()
![]()
እንዴት ነው ነገሩ?Digital Weyane wrote: ↑15 Jan 2023, 20:54ኡዚህ መረጃ ፎሩም ላይ Abdisa በተባለ ኒክ ኔም የሚታውቀው ሙክንያታዊ አስተሳሰብ ያለው፣ በዕውቀት የበለፀገ፣ ተፅእኖ ፈጣሪና ሞጋች ሰው፣ ለረዥም ጊዜ አቢይ አህመድ ሊሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ። ጥርጣሬዬ ተረጋገጠ!!![]()
![]()

[/quote]Horus wrote: ↑15 Jan 2023, 18:41
አበረ፣
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው![]()
![]()
"
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203
[/quote]sun wrote: ↑15 Jan 2023, 21:50Abere the dimwitted dirty mad bull,
Based on your hateful and satanic comments you are simply possessed by the devil and will also die at the hands of the devil as a liar devil.![]()
![]()
quote=Abere post_id=1358590 time=1673827387 user_id=51466]
ሆረስ
--- አርዕስቱ የቆየ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ። አርዕስቱ ወቅታዊ ይሁን የቆየ አሁን ብዙዎቻችን ስለ ዐብይ አህመድ እና ስለ ኦሮሙማ ፓርቲው ጠንቅቀን የምናውቅ ይመስለኛል። ስለዚህ ዐብይ አህመድ ይህን ቀየረ ያን ተካ የሚለው እንድሁ የዜና ቀለብ ካልሆነ በስተቀር ምንም አይጠቅምም።
--- ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅመው አብይ አህመድ እራሱ በማን ተቀየረ ይመስለኛል። እርሱ ኢትዮጵያን የሚጠቅም እና ከልቡ ትክክለኛ አገር ወዳድ ቢሆን ሰው እንደ ጉልቻ ሳይሆን የሚቀይረው የወያኔን ኢ-ሀገ መንግስት እና የጎሳ ክልል እንድቀየር ይሰራ ነበር።
--- ሌላው በጣም ግርም የሚለኝ የህዝብ ንቃተ-ህሌና የቱን ያህል እንደ ዘቀጠ ነው። በየትኛው አገር ነው አንድ ፕሬዚዳንት ወይም ጠ/ሚር የአንድን ስቴት ፕሬዚዳንት/አስተዳደር/ የሚሾም የሚሽረው?
---የኦነጎች የውስጥ ሽኩቻ አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም። ይህ አይነት ችግር ባህርዳር ቢፈጠር መፈንቀለ መንግስት ተሞከረብኝ ብሎ የሚሊታሪ ዩኒፎርም ለብሶ ይፎክር ነበር። አብይ አህመድ የኦነግ-ብልጽግና ፓርቲ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚ/ር ሁኖ ከሽመልስ አብድሳ የበለጠ ኦነግ እንጅ ያነሰ አይሆንም።
Horus wrote: ↑15 Jan 2023, 18:41
አበረ፣
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው![]()
![]()
"
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203
horus seems to be suffering from a split personality schizophrenic disorder perhaps due to too much sniffing and too much smoking and as a result may not know what is rational or irrational.
[/quote]union wrote: ↑15 Jan 2023, 22:02Anbeta
Stop pretending oromo. Agame![]()
sun wrote: ↑15 Jan 2023, 21:50Abere the dimwitted dirty mad bull,
Based on your hateful and satanic comments you are simply possessed by the devil and will also die at the hands of the devil as a liar devil.![]()
![]()
quote=Abere post_id=1358590 time=1673827387 user_id=51466]
ሆረስ
--- አርዕስቱ የቆየ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ። አርዕስቱ ወቅታዊ ይሁን የቆየ አሁን ብዙዎቻችን ስለ ዐብይ አህመድ እና ስለ ኦሮሙማ ፓርቲው ጠንቅቀን የምናውቅ ይመስለኛል። ስለዚህ ዐብይ አህመድ ይህን ቀየረ ያን ተካ የሚለው እንድሁ የዜና ቀለብ ካልሆነ በስተቀር ምንም አይጠቅምም።
--- ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅመው አብይ አህመድ እራሱ በማን ተቀየረ ይመስለኛል። እርሱ ኢትዮጵያን የሚጠቅም እና ከልቡ ትክክለኛ አገር ወዳድ ቢሆን ሰው እንደ ጉልቻ ሳይሆን የሚቀይረው የወያኔን ኢ-ሀገ መንግስት እና የጎሳ ክልል እንድቀየር ይሰራ ነበር።
--- ሌላው በጣም ግርም የሚለኝ የህዝብ ንቃተ-ህሌና የቱን ያህል እንደ ዘቀጠ ነው። በየትኛው አገር ነው አንድ ፕሬዚዳንት ወይም ጠ/ሚር የአንድን ስቴት ፕሬዚዳንት/አስተዳደር/ የሚሾም የሚሽረው?
---የኦነጎች የውስጥ ሽኩቻ አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም። ይህ አይነት ችግር ባህርዳር ቢፈጠር መፈንቀለ መንግስት ተሞከረብኝ ብሎ የሚሊታሪ ዩኒፎርም ለብሶ ይፎክር ነበር። አብይ አህመድ የኦነግ-ብልጽግና ፓርቲ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚ/ር ሁኖ ከሽመልስ አብድሳ የበለጠ ኦነግ እንጅ ያነሰ አይሆንም።
Horus wrote: ↑15 Jan 2023, 18:41
አበረ፣
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው![]()
![]()
"
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203
[/quote]sun wrote: ↑15 Jan 2023, 22:07I don't even need to be an Oromo to spank hard your cursed filthy greasy behind. It is enough that I am good human being!![]()
union wrote: ↑15 Jan 2023, 22:02Anbeta