Page 1 of 1
- አዲሳባ በዚ ከቀጠለች አስመራን ሆና ቁጭ
Posted: 17 Dec 2022, 16:19
by eden
አዲሳባ:
አስመራ - ለጋዜጠኞች ረመጥ!
የኤርትራ ህዝብ አሁን በ2022 የት ነው? በ2001ስ የት ነበረ? ይህ ቻርት የሁለቱንም መልስ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል.
ኢሳያስ ለሃያ አመታት ያሰራቸው፣ ቤተሰብ አንዴም እንዲያያቸው የማይፈቀድላቸው፣ ፍርድ ቤትና ጠበቃ ያላዩ ጋዜጠኞች ስም፣ ጋዜጣ፣ የታሰሩበት ቀን:

Re: - አዲሳባ በዚ ከቀጠለች አስመራን ሆና ቁጭ
Posted: 17 Dec 2022, 17:54
by eden
ኢትዮጵያ ከኤርትራ ህዝብ የ2001 ስህተት መማርና መከፋፈሉን ትቶ፣ ቢያንስ ቀንሶ፣ የመንግስትን ያልተገደበ ሃይል ከአሁኑ በሰላማዊ ትግል መከርከም አለበት - የዜጎችን መሰረታዊ መረጃ የማግኘት መብቱን እንደኤርትራ ህዝብ ሊያጣው ይችላልና.
መረጃ የማግኘት መብቱን አንዴ ካጣው፣ አገርቤት አስመራ እንዳየነው፣ ለመመለስ ትውልድ ወይ የትውልዶችን ያህል ግዜ ይወስዳል.
መንግስት ጋዜጠኛና ጋዜጣ ማፈን ሲጀምርና የራሱን ሃሳብ ብቻ ህዝብ ውስጥ ሲያሰርፅ፣ ሁኔታውን ለመቀየር የምትታገለው ትውልድ ያጠፉ መሪዎች ሳይሆን ወይ ከመንግስት ጋር ሳይሆን፣ የዚህ ፕሮፓጋንዳ ሰለባ ከሆነው አሳሪና ገዳይ የሆነን መሪ የሚያመልክ የገዛ ቤተሰብህና ፍሬንድህ ጋር ነው - መስዋዕትነቱም ከባድ ይሆናል. እዛ ሳይደርስ አሁኑኑ መታገል ነው.
Re: - አዲሳባ በዚ ከቀጠለች አስመራን ሆና ቁጭ
Posted: 17 Dec 2022, 18:00
by euroland
You mean like Asmara, crime free, clean, vibrant and beautiful?
እንኳንስ እንደመቀሌ ት ሆናለች አላልሽ እንጂ
I know you Hassadat people are ill wishing on Ethiopia, including Addis….but why? Just because your iron fest rules came to a embarrassing end why do you have to be so twisted heart by wishing ill on the country?
eden wrote: ↑17 Dec 2022, 16:19
አዲሳባ:
አስመራ - ለጋዜጠኞች ረመጥ!
የኤርትራ ህዝብ አሁን በ2022 የት ነው? በ2001ስ የት ነበረ? ይህ ቻርት የሁለቱንም መልስ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል.
ኢሳያስ ለሃያ አመታት ያሰራቸው፣ ቤተሰብ አንዴም እንዲያያቸው የማይፈቀድላቸው፣ ፍርድ ቤትና ጠበቃ ያላዩ ጋዜጠኞች ስም፣ ጋዜጣ፣ የታሰሩበት ቀን:
Re: - አዲሳባ በዚ ከቀጠለች አስመራን ሆና ቁጭ
Posted: 18 Dec 2022, 09:59
by eden
euroland ብለህ ራስህን የሰየምክ ጅል ትግሬ፣
ስለጎረቤት ትግሬ ፖለቲካ ስትፈተፍት፣ የራስህን አትርሳ.
ስለቻርቱም ሃሳብህን ግለፅ - ነው ተከድኖ ይብሰል?
አላየሁም፣ አልሰማሁም ማለቱን መረጥክ?
Re: - አዲሳባ በዚ ከቀጠለች አስመራን ሆና ቁጭ
Posted: 18 Dec 2022, 10:55
by Fiyameta