Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው
ኤርሚ ለእብዶች ጥላቻ በሸጠ ለምን ትረግመዋለህ?? ፍላጎትና አቅርቦት መገናኘታቸው ላይቀር ኩነኔ ባትገባ ይመረጣል!!ቃል ይፈጥርላቸዋል እነሱ ገዝተው ግጥም አርገው ይጠጡና በራሳቸው አእምሮ ሄርኪውሊስ ሆነው ቁጭ!! ችግሩ፣ በጥላቻ መስከራቸውን ያወቁ የለውጥ ሂደት ካርታን የሰረቁ አይን አውጣ ሌቦች ከጀርባ መደበቂያ አርገው የሰውን መላጣ ሲያስነኳቸው ነው!! ያኔ...ሌላውም ቤት እሳት አለ ይሆናል ነገሩ!!
Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው
እንዳንተ ያለ ወደል ወያኔ ቢደግፈው አይገርምም መልዕክቴ ማሊያቸውን እየለዋወጡ ማንነታቸውን ሊደብቁ ለሚሹ ነው
Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው
ለመሆኑ ጁንታ 360 ሲፎግሩን የነበርው የወያኔ መልሶ ማጥቃት የት ደረሰ? አዲ አርቃይን ወያኔ ተቆጥጥሮታል ብለውን ነበር አሁን ጎንደር ከተማን ይዞ ይሆን የቶክስ ማቆም ስምምነቱን የፈረመው? ቅቅቅቅቅ

Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው
Ermias is your nightmare.
Killing innocent children for who they are is a crime in any law of the world.
By the way don’t celebrate the manipulated peace deal yet. Embrace for another stupid war.
You can’t teach stupid.

አንተ ሽንፍላ ወያኔ ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል ባሪያህን ብታሞግስ ምን ይደንቃል? ጦርነቱ እንደጋና ላራተኛ ዙር ቢጀመር እንዳለፈው ሱስት ዙር ኮተታም ወየኔ ይሞታል ይቆስላል ይደቆሳል በግፍ ይማረካል እግሬ አውጭኝ ብሎ ይፈረጥጣል አንተም እዚህ ትንከባለላለህ ኡኡኡኡኡ ጆ ባይድን ትላለህ ታለቅሳለህ ሌላ ምናባክ ታመጣለህ? 
Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው
ማስተካከያ: ጆ ባይደን ጆሮ ለፌደራል ተሽጧል:: ወይይአኔኔ አጨብጭባ የቀረች ያአላትንሁላ ከላይ እስከታችቆምራ ተቆምራ የተበላች ቁማርተኛ ናት:: የቀራት አጥንት እና ጂማቷን አስይዛ ላለመሞ የተባለችው "ኡሹይ ጎይታይ" የሚል ቃል ታጥቃ ደፋ ቀና እያለች ነው::
I am just saying
-
Union
Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው
ኤርሚያስ እና ሀብታሙ ምንአባህ ያድርጉህ አንተ አጋም አካለጉዛይ። የሯሷ አሮባት የሰው አለ

Re: ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የበረከት ስሞን ዝተት የሚለውን እዚህ ስትለጥፉ ስለራሳችሁ ማንነት እየነገራችሁን ነው
Look who is here? Union shows up to support his other nick, Right. Dumb and Dumber. ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ