Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ጂጂ ፥ ከየኣምላክ ኢትዮጵያዊት ነሽ የስይጣን ትግራዋይ(!) ነሽ እመርጣለሁ

Post by Abe Abraham » 22 Nov 2022, 18:39

ጂጂ ፥ ከየኣምላክ ኢትዮጵያዊት ነሽ የስይጣን ትግራዋይ(!) ነሽ እመርጣለሁ።

  • ማብራርያ ፥ለሴት ትግራወይቲ እንጂ ትግራዋይ የሚባል ነገር በትግርኛ የለም ። ካንድ በላይ ሲሆን ተጋሩ የሚለውን ቃል እንጠቀማለን ። የሚገርመው ሰዎች ኣማርኛ ሲናገሩ " እገሌ ተጋሩ ነው " ሲሉ ይሰማሉ ! ኣጠቃቀሙ ከየት እንዳመጡት የታወቀ ኣይደለም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጂጂ ፥ ከየኣምላክ ኢትዮጵያዊት ነሽ የስይጣን ትግራዋይ(!) ነሽ እመርጣለሁ

Post by Horus » 23 Nov 2022, 01:41

Abe Abraham wrote:
22 Nov 2022, 18:39

ጂጂ ፥ ከየኣምላክ ኢትዮጵያዊት ነሽ የስይጣን ትግራዋይ(!) ነሽ እመርጣለሁ።

  • ማብራርያ ፥ለሴት ትግራወይቲ እንጂ ትግራዋይ የሚባል ነገር በትግርኛ የለም ። ካንድ በላይ ሲሆን ተጋሩ የሚለውን ቃል እንጠቀማለን ። የሚገርመው ሰዎች ኣማርኛ ሲናገሩ " እገሌ ተጋሩ ነው " ሲሉ ይሰማሉ ! ኣጠቃቀሙ ከየት እንዳመጡት የታወቀ ኣይደለም ።
ትክክል!
ትግራዊ፣ ትግራዊት እንደ ማለት ነው ።
እኛ ጉራጌዎች ደሞ የሴቴ ግስ ሁሉ በ'ቲ' እንጨርሳለን ።
ሴትዮዋ በላች = ሚሽቲ በላቲ
ልጅቱ መጣች = ባዪ መጣቲ
ልጃገረዷ አገባች = ቀንዢ አገባቲ
ባሏን ሰማች = ምስሂ ሳመቲ

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ጂጂ ፥ ከየኣምላክ ኢትዮጵያዊት ነሽ የስይጣን ትግራዋይ(!) ነሽ እመርጣለሁ

Post by Abe Abraham » 23 Nov 2022, 15:00

Horus wrote:
23 Nov 2022, 01:41
Abe Abraham wrote:
22 Nov 2022, 18:39

ጂጂ ፥ ከየኣምላክ ኢትዮጵያዊት ነሽ የስይጣን ትግራዋይ(!) ነሽ እመርጣለሁ።

  • ማብራርያ ፥ለሴት ትግራወይቲ እንጂ ትግራዋይ የሚባል ነገር በትግርኛ የለም ። ካንድ በላይ ሲሆን ተጋሩ የሚለውን ቃል እንጠቀማለን ። የሚገርመው ሰዎች ኣማርኛ ሲናገሩ " እገሌ ተጋሩ ነው " ሲሉ ይሰማሉ ! ኣጠቃቀሙ ከየት እንዳመጡት የታወቀ ኣይደለም ።
ትክክል!
ትግራዊ፣ ትግራዊት እንደ ማለት ነው ።
እኛ ጉራጌዎች ደሞ የሴቴ ግስ ሁሉ በ'ቲ' እንጨርሳለን ።
ሴትዮዋ በላች = ሚሽቲ በላቲ
ልጅቱ መጣች = ባዪ መጣቲ
ልጃገረዷ አገባች = ቀንዢ አገባቲ
ባሏን ሰማች = ምስሂ ሳመቲ
በኣረብኛም በተመሳሳይ " ታእ ኣ(ል)-ታእኒስ " (ገባሪ ያስፈልገዋል) የሚባል ኣለ ። ለምሳሌ ፥
  • ከተበ ሓናን ኣ(ል)-ደርስ
  • ትርጉም፡ሓናን ትምህርትዋን ጻፈ
ከተመለክትክ በኣረብኛ የ " ታእ ኣ(ል)-ታእኒስ " ቅርጽ ሳድስ ነው የሚሆነው ። ቱ ፡ ታ ፡ ቲ ከሆነ " ታእ ኣ(ል)- ፋዕል ወይም የገባሪ ግስ ተ ተብሎ ይጠራል ። " ታእ ኣ(ል)-ፋዕል " ገባሪ(በግልጽ) ኣያስፈልገውም።
  • መረርቱ ቢልመድረሳ ( እኔ በትምህርት ቤት ኣለፍኩ)
  • መረርታ ቢልመድረሳ (ኣንተ በትምህርት ቤት ኣለፍክ)
  • መረር ቢልመድረሳ ( ኣንቺ በትምህርት ቤት ኣለፍ)
ለመሆኑ ከ ተ ወደ ቸ ፡ ከቸ ደሞ ወደ ሸ የድምጽ ሽግግሩ ተፈጥሮኣዊ ኣይመስልም ? በሰጠህዋቸው ምሳሌዎች ኣረብኛ " ተ " ብቻ ሲጠቀም ኣማርኛ " ቸና ሸ " የሚባሉ ሁለት ፊደሎች ያዘወትራል ።

-

Post Reply