ብአዴን የሚባል የአማራ ባእድ አማራው በኃይል በቅማላም ወያኔ የተወሰደብትን መሬት በኃይል አስመልሶ ይዞ እንዳይዘልቅ የወልቃይት አስመላሽ የጠለምት አስመላሽ የራያ አስመላሽ እያለ ከፋፍሎ አንድ አቋም እንዳይዙ በተናጠል ወደ ባሕር ዳር እየጠራ አስተያየታቸውን ሰምቶ ለመከፋፍል ሽር ጉድ እያለ ነው::
በሕገመንግሥት ስም አንዲት ቅንጣት የአማራ መሬት ለቅማላም ዓጋሜ ከተበረከተ አማራው አፈሙዙን መጀመርያ ማነጣጠር ያለብት ባህር ዳር ላይ ነው::