ሲጥል እንጅ ሲታገል የማይታየው የአማራ ትግል! ይቀጥላል
Posted: 07 Nov 2022, 15:03
ወሬም ዝናም የማይፈልገው ህዝብ ሲጥልህ እንጅ ሲታገልህ አታዬውም::ሲመራህም በስርአትሲታገልህም በስልት ነው::
ይህ ህዝብ አብሮን እየኖረ አናውቀውም::ለምን አይጭኽም በየመድረኩ አይለፈልፍም::ሌሎችን አይዘልፍም::በሀሰት አይፅፍም::ዝርክርኮችን አይፀየፍም::ስለፈጣሪው ሲል ሰውን ያከብራል::በክብሩ እና ሀይማኖቱ ከመጡበት በፈጣሪው ስም ምሎ ይታገላል::ጠላቶቹን ይጥላል::
ይህ ህዝብ አማራ ይባላል::