Page 1 of 1

ጃል ዐብይ አህመድ ለኦነጎ የፍጹም ቅጣት ምት በመምታት ነቀምቴ ላይ ጎል አስቆጠረ። :lol: ጎል ጎል ጎል 1ቁጥር መለዮ ለባሹ ዐብይ ነቀ ነቀው። ይኸ ነው ጨዋታ ይኸ ነው - Team ኦነግ

Posted: 06 Nov 2022, 09:31
by Abere
ጃል ዐብይ አህመድ ለኦነጎ የፍጹም ቅጣት ምት በመምታት ነቀምቴ ላይ ጎል አስቆጠረ። :lol: ጎል ጎል ጎል 1ቁጥር መለዮ ለባሹ ዐብይ ነቀ ነቀው። ይኸ ነው ጨዋታ ይኸ ነው - Team ኦነግ :lol:

በሜዳው የሚገኘው ውታፍ ነቃይ ደጋፊው በደስታ እየጨፈረ ነው። ብራቮ ኦነግ ብራቮ። በእራሱ ሜዳ ላይ እራሱ የሚጫወተው። :lol: :lol:

Re: ጃል ዐብይ አህመድ ለኦነጎ የፍጹም ቅጣት ምት በመምታት ነቀምቴ ላይ ጎል አስቆጠረ። :lol: ጎል ጎል ጎል 1ቁጥር መለዮ ለባሹ ዐብይ ነቀ ነቀው። ይኸ ነው ጨዋታ ይኸ ነው - Team

Posted: 06 Nov 2022, 10:28
by Wedi
የወለጋ ዋና ከተማ የሆነቸው ነቀምት ከተማ ሙሉ በሙሉ በኦነግ ቁጥጥር ስር መውደቋን አስመልክቶ አንድ ውታፍ ነቃይ ሚዲያ በዚህ መልኩ ዘግቦታል!!😀
:P :!: :P :!:
Please wait, video is loading...

Re: ጃል ዐብይ አህመድ ለኦነጎ የፍጹም ቅጣት ምት በመምታት ነቀምቴ ላይ ጎል አስቆጠረ። :lol: ጎል ጎል ጎል 1ቁጥር መለዮ ለባሹ ዐብይ ነቀ ነቀው። ይኸ ነው ጨዋታ ይኸ ነው - Team

Posted: 06 Nov 2022, 12:56
by Abere
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉም ይላል ይህን አይነቱን ዕድለኛ ኦነግ። ኦነግ የታደለ ነው - ድሮን በላይነሽ አመደ አትፈልገው፤ ባንክ የብር ቁልል ተሞልቶበት እንድ ወስድ ፈጣን መልዕክት ይደርሰዋል፤ ከመከላከያ ሚንስትር የጦር ካምፕ ከነሙሉ ቁሳቆሱ ሰላማዊ ርክክብ የፈጸመልታል፥ ወዘተ። ኦነግ ሴት ወይዘሮ ነው - ውጊያ ምን እዳው እልፍኝ ከተማ ይሰጠዋል - ዕድሜ ለልዩ ሃይል እድሜ ለመከላካያ - አሳላፊው ጠቅላይ ሚንስትር ኦነግ ነው። ሁሉ በእጀ ሁሉ በደጀ የሆነው የታደለው ኦነግ - ያታደሉታል እንጅ አይታገሉትም።

Wedi wrote:
06 Nov 2022, 10:28
የወለጋ ዋና ከተማ የሆነቸው ነቀምት ከተማ ሙሉ በሙሉ በኦነግ ቁጥጥር ስር መውደቋን አስመልክቶ አንድ ውታፍ ነቃይ ሚዲያ በዚህ መልኩ ዘግቦታል!!😀
:P :!: :P :!:
Please wait, video is loading...