ወለጋ ምድር አንቀጥቅጥ የሆነ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ - ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በወለጋ ደምቆ ተያዘ።
Posted: 22 Oct 2022, 10:45
ወለጋ ምድር አንቀጥቅጥ የሆነ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ - ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በወለጋ ደምቆ ተያዘ።
እየቀለድኩ ነው። የድጋፋ ሰልፍ የጥሪ ካርድ የተሰጠው በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ ብቻ ነው። እየቀለድኩ ነው። የድጋፋ ሰልፍ የጥሪ ካርድ የተሰጠው በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ ብቻ ነው። ለመሆኑ አዲስ አበባ ስንት ልጆቿን ወደ ጦር ግንባር ልካለች? ድራፍት እና በርጫ ቤት ነው የምትልከው - leash በሊሽ ገመድ የሚኖር አድስ አበባ - Addis Ababa always on leash like a pet for every dictator.