Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10193
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ጉድ እዩ! ቀምሽ ክዳን ደቂ ኣንስትዮ ተኸዲኑ፣ ፎቖዶ ገዛዉቲ ተሓቢኡ ዝነበረ ዕስለ ኣንበጣ ሰራዊት ትግራይ ብዉርደት ኢዱ ይህብ ኣሎ!!!!

Post by Digital Weyane » 18 Oct 2022, 00:56

ብሕፍረት ዝአክል ተመሊሸ አው ኸውዲ እኖይ ክአቲ ደልየ !! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Meleket
Member+
Posts: 5072
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ጉድ እዩ! ቀምሽ ክዳን ደቂ ኣንስትዮ ተኸዲኑ፣ ፎቖዶ ገዛዉቲ ተሓቢኡ ዝነበረ ዕስለ ኣንበጣ ሰራዊት ትግራይ ብዉርደት ኢዱ ይህብ ኣሎ!!!!

Post by Meleket » 18 Oct 2022, 04:14

ኧረ እባካችሁ በፈጠራችሁ ይሄን ኣሳፋሪ ፎቶ ወዲያ በሉት፡ ኣንድ ቀሚስ ዬለበሰ "ሴትዮን" ለማመረክ፡ 4 ክላሽ የያዙ ወጣቶችን ያውም በወጉ የሰለጠኑ ወታደሮችን ከነ ዩኒፎርማቸው ማሳዬት በጣም አሳፋሪ ነው! :mrgreen:

እንዴ "ዕስለ ኣንበጣ" ወይም የአንበጣ መንጋ የተባለው እኮ ባለ ዩኒፎርሙ ሰራዊት መሰለ፡ ቀሚስ ለባሹ "ሴትዮ" ደግሞ ንግሥቲቱን ንብ መሰለ! :lol:

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጀግንነት የምንለው፡ እነዚህ ኣራት ዩኒፎርም ያደረጉ ወታደሮች፡ 40 ወይም 400 ወይም 4000 ወያኖችን ቢማርኩ ኖሮ ነው፡ እነዚህ ግን ኣንዲት ቀሚስ ዬለበሰ "ሴትዮ" ነው ዬማረኩት . . . ትንሽ ለመዝናናት ያህል ነው!
:mrgreen:
Kuasmeda wrote:
18 Oct 2022, 03:46
:mrgreen: :mrgreen:. . .
pushkin wrote:
17 Oct 2022, 21:34
:lol: :lol: . . .

Post Reply