Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
Selam - True, True, True ! Also Consciousness, Consciousness, Consciousness !!!
ሰላም፣
ሌላ ቦታ ስለቋንቋ ያልከው ስህተት ነው ። ያስቴር በዳኔን ቪዲዮ አላየሀውም። እሷ በአማርኛ ላይ የተጨመሩትን 4 ቋንቋዎች አንስታ ነው ። ያን ያለችው አንተ ጉራጌኛ አማርኛን ስለመተካት ጻፍክ !!!! ይህ ነው በኢትዮጵያ የሚደረግ ውይይት ችርግ! አስቴር ያለችው ኢን ፕሪንሲፕል ትክክል ነው ! በተግባር ሁሉም ቋንቋ ችግር አለው።
ለምሳሌ ጉራጌዎች ሁሉም በሚሰማው የመስቃን ዲያሌክት ዙሪያ አንድ የሁሉም ጉራጌ ስራ የሚሆን መዘገበ ቃላት እየተሰራ ነው ። ስለዚህ አንድ የጉራጌ ቋንቋ በአምስት አመት ለመስጠር ይቻላል።
ያስቴር ክርክር ትክክል የሚሆነው የጉራጌ ሕዝብ በኢትዮጵያ ህይወት ውስጥ ካለው ተካፍሎና አስተዋጾ ተነስታ ነው ። ትክክል ነች!
Last edited by Horus on 13 Sep 2022, 14:57, edited 1 time in total.
Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
I see many outspoken Gurage politicians these days. Making the average Gurages aware & organizing & syncing them are key, not just to challenge the current system but also for the future of the region.
Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
ሰላም፣
ጉራ ነዛህ አትበለኝ እንጂ በእያንዳንዱ መስክ ሁሉም ከሚያውቀው ንግድና ኢንዱስትሪ አንስቶ እስከ ከፍትኛ ትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ አርት፣ ስነጽሁፍ፣ ሚዲያና ፖለቲክስ አንድም ቀን ጉራጌ ነን ሳይሉ ጸጥ ብለው ኢትዮጵያን የሚገነቡ ጉራጌዎች እልፍ ናቸው ። አንድ ቀን የተወሰኑት ሕዝብ የሚያቃቸው ይመስለኛል! ልብ በል የታላቁ ባለቅኔ መንግስቱ ለማ እናት ጉራጌ ነች! ይህን ስንት ሰው ያውቃል። የራስ ዳርጌ እናት ጉራጌ ነቸ። የምንሊክ እናት ጉራጌ ነች! ጄ/ል ድረሴ ዱባለ ጉራጌ መሆኑን ስንት ሰው ያውቃል?!!!

ጉራጌ ሁለት ወራዳ ያቢይ አሽከሮችን ከደሙ ማጽዳት አለብት ፣ እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል፣ !
Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
False! It is you who agitate innocent people to get divisive as if Ethiopia needs 80 different states and countries. You are even worse than some of the tplf secessionists who are organizing innocent underage people to go to war and become cannon fodders only for the purpose of protecting the luxurious life and livings of the few top leaders. Lots of sober good Gurages like Eristu Yirdaw enna Muhammed jamal don't give a hoot for your spinless barking propaganda. Anyway keep barking and collecting narcissist extremists like yourself.

Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
sun
የተረኛ ወያኔያዊ ኦሮሙማ ሌቦች ወርደት ውድቀት የቁልቁለት ጉዞ እናፋጥነዋለን ... የኦሮሙማ አሽከር እርስቱ ጉራጌ ውስጥ እንኳን አይኖርም! አዋሳ ሆኖ ነው ጌታውን የሚያገለግለው! አባቱ ከጉራጌ ሽማግሎች ሸንጎ ተወግዷል ። የጉራጌ ዞን መሪ ነኝ ባዩ መሃመድ ራሱ በጉራጌ ምድር አይተኛም አዲሳባ ሆኖ ነው ተደብቆ የጌታውን እግር የሚያጥበው!!! ሹክሻክ ሁላ !

Last edited by Horus on 13 Sep 2022, 22:09, edited 1 time in total.
Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
Human nature is an amazing thing. These are the two conflicting things Horus said regarding the same analyst:
SEPTEMBER, 2022
SEPTEMBER, 2021
SEPTEMBER, 2022
SEPTEMBER, 2021
Horus wrote: ↑12 Sep 2021, 14:16እኔ ይህ ውይይት (ትንተና አይደለም) አሰልቺ ሆኖ ነው ያገኘሁት ። ይህን እኔ ቃላት መፍለጥ እለዋለሁ!
አለ ኤነርጂ ፊዚክስ የለም፣ አለ ሃይል ፖለቲካ የለም። ይህን የማያውቅ ፖለቲካ ትንተና ባይጀምር ጥሩ ነው ።
ተናጋሪው ማንሳትና መልፋት የነበረበት ጥያቄ ይህን ነበር፤
ያዲያ ምኑን ነው ይህ ተናጋሪ በቃላት ፈለጣ ላቡን የሚያፈሰው? ምንድን ነው ያልገባው የኢትዮጵያ ኦብጀክቲቭ? ያስገርማል !! ብዙ ያባይ ሚዲያ ተቺዎች ሲጀመርም አቢይ ላይ ባያዝ (ወገንተኝነት) አዝለው ነው እንደ ገለልተኛ ጋዜጠኛ ሚቀባጥሩት!
Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
በትክክል! የሰው ልጅ ባህሪ የማይለወጥ ዶግማ ከሆነ በሪያሊቲ ውስጥ የሚኖር ጤነኛ ፍጡር አይደለም ማለት ነው ። የሰው ሃሳብና ውሳኔ በፋክት ላይ ቆሞ ሪያሊቲ ሲቀየር እየተቀረ ኦብጀክቲቭ መሆን አለበት ። ያ ነው በሃይማኖትና በሳይንስ መሃል ያለው ልዩነት!!eden wrote: ↑13 Sep 2022, 21:44Human nature is an amazing thing. These are the two conflicting things Horus said regarding the same analyst:
SEPTEMBER, 2022
SEPTEMBER, 2021
Horus wrote: ↑12 Sep 2021, 14:16እኔ ይህ ውይይት (ትንተና አይደለም) አሰልቺ ሆኖ ነው ያገኘሁት ። ይህን እኔ ቃላት መፍለጥ እለዋለሁ!
አለ ኤነርጂ ፊዚክስ የለም፣ አለ ሃይል ፖለቲካ የለም። ይህን የማያውቅ ፖለቲካ ትንተና ባይጀምር ጥሩ ነው ።
ተናጋሪው ማንሳትና መልፋት የነበረበት ጥያቄ ይህን ነበር፤
ያዲያ ምኑን ነው ይህ ተናጋሪ በቃላት ፈለጣ ላቡን የሚያፈሰው? ምንድን ነው ያልገባው የኢትዮጵያ ኦብጀክቲቭ? ያስገርማል !! ብዙ ያባይ ሚዲያ ተቺዎች ሲጀመርም አቢይ ላይ ባያዝ (ወገንተኝነት) አዝለው ነው እንደ ገለልተኛ ጋዜጠኛ ሚቀባጥሩት!
ሴቴበር 2021 መላ ኢትዮጵያ ያቢይን ፎቶ (እንደ ምኒልክ) እና ያዳነን አቤቤን ፎቶ (እንደ ጣይቱ) ይዞ ሰልፍ ያደርግ ነበር! ለምን ኢትዮጵያ በውጭ ወረራ አደጋ ላይ ሆና አቢይ አንገቴ ሳይቀላ ኢትዮፕያ አትወረርም ብሎ ዘመቻ ስለገባ።
ከዚያስ ምን ሆነ ? የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰንደቅ አላማውን ይዞ ጥምቀት እንዳይጣ አቢይ ከለከለ! አቢይ ኢትዮጵያን ከዳ! አቢይ ኢትዮጵያዊያንን ከዳ! ኖሞር ንቅናቄን ከዳ! የወያኔ ቁጥር 1 ሌባ ከስር በመፍታት በህዝቡ ቁስል ውስጥ እንጨት ሰኩበት እሱም አቤቤም ብልጽግናም !!!
ዛሬና የዛሬ አመት እንደ ብርሃንና ጭለማ የተለያዩ፣ እንደ ምድርና ሰማይ የተራራቁ ሪያሊቲዎች ናቸው !
ይህን መሰል የሪያልቲ ዳይናሚክስ የማይገባቸው በዶግማን በሳብጀክቲች መናብ እስር ቤት የሚማቅቁ ናቸው!
Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
That’s a very good thing, not only for Gurages but also for all Ethiopians.
The ferenjis are smart in using people’s skills & knowledge. They don’t care whether you’re Chinese or African or Mongolian as long as you’re educated & productive. So, I want other Ethiopians to be as hardworking, diligent & successful as Gurages.
Regarding the bloodline of the folks that you listed below, how they identified themselves is what’s relevant, not what you or I want them to belong to. If you go back five or seven generations, you might find an Oromo lineage in your family. Does that define who you are? I don’t think so.

Horus wrote: ↑13 Sep 2022, 15:07ሰላም፣
ጉራ ነዛህ አትበለኝ እንጂ በእያንዳንዱ መስክ ሁሉም ከሚያውቀው ንግድና ኢንዱስትሪ አንስቶ እስከ ከፍትኛ ትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ አርት፣ ስነጽሁፍ፣ ሚዲያና ፖለቲክስ አንድም ቀን ጉራጌ ነን ሳይሉ ጸጥ ብለው ኢትዮጵያን የሚገነቡ ጉራጌዎች እልፍ ናቸው ። አንድ ቀን የተወሰኑት ሕዝብ የሚያቃቸው ይመስለኛል! ልብ በል የታላቁ ባለቅኔ መንግስቱ ለማ እናት ጉራጌ ነች! ይህን ስንት ሰው ያውቃል። የራስ ዳርጌ እናት ጉራጌ ነቸ። የምንሊክ እናት ጉራጌ ነች! ጄ/ል ድረሴ ዱባለ ጉራጌ መሆኑን ስንት ሰው ያውቃል?!!!
Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
ወዳጃችን Horus እንዴት ነው ነገሩ፤ ይህ እርስቱ ዬተባለ ሰው ከሰፊው የጉራጌ ህዝብ ፍላጐት ውጭ በሆነ መንገድ ሄደ እንበልና፤ በሱ ሓጢኣት ኣባቱ ለምን እንደተቀጡ ግን ኣልገባንም። ኣባቱ ምን ኣደረጉ፡ ወለዱት ኣሳደጉት። እሱ ግን ጋጠወጥ ሆነና ከ18 ዓመቱ በኋላ ለሚያደርገው ተግባር ከቁጥጥራቸው ውጭ ሆኖ የኣሁኑን ስብእናውን ያዘ። ድሮ በደንብ ኣልቆነጠጡትም ለማለት ይሆን እሳቸውን በእስተእርጅና ከሽማግሌነት የጉራጌ ሸንጎ የማንሳቱ ምሥጢር። ወይንስ ይህን “ባንዳ” ለማሸማቀቅ! እባክህ ኣብራራልን። ከድርጊቱ ኣንጻር ሸንጎው ስልጣን ቢኖረው ኣዛውንቱን ሰዉዬ ከማሰር እንደማይመለስ ነው የገመትነው።
በተመሳሳይ መልኩ በኣንዳንድ የአፍሪካ ቀንድ ሃገሮች፡ ልጆቻችሁ ከሰራዊት ኮብልለዋል፡ ባሎቻችሁ ከሰራዊት ኮብልለዋል እዬተባሉ እንግልት የሚደርስባቸው ወላጆችና እናቶች በርካቶች ናቸው። ኧረ ቤታቸውንም እስከማሸግ ኢምክንያታዊ እርምጃ ይወሰዳል ሲባልም እንሰማለን። ታዲያ ይህን መሰል ምክንያታዊነት ዬሌለውን ተግባር ፈጻሚዎች ለሹመት የሚንጦለጦሉ ተራ ተላላኪዎች በመሆናቸው፡ የተግባሩን ምክንያታዊነት ለማስረዳት የበቃ ተራም ሆነ ወደል ካድሬ እስከዛሬ ኣልተገኘም።
በመሆኑም የጉራጌ ሸንጐ፡ የዚህን ርስቱ የተባለ የጉራጌ “ባንዳ” ለመቅጣት፡ ኣባቱን ከሽማግሌዎች ሸንጐ ያስወገደበትን ምክንያታዊነት የምታውቀው ነገር ካለ እባክህ ኣስረዳን። ለምትሰጠን ማብራሪያ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አስቀድመን እናመሰግንሃለን።
ኬር!
በተመሳሳይ መልኩ በኣንዳንድ የአፍሪካ ቀንድ ሃገሮች፡ ልጆቻችሁ ከሰራዊት ኮብልለዋል፡ ባሎቻችሁ ከሰራዊት ኮብልለዋል እዬተባሉ እንግልት የሚደርስባቸው ወላጆችና እናቶች በርካቶች ናቸው። ኧረ ቤታቸውንም እስከማሸግ ኢምክንያታዊ እርምጃ ይወሰዳል ሲባልም እንሰማለን። ታዲያ ይህን መሰል ምክንያታዊነት ዬሌለውን ተግባር ፈጻሚዎች ለሹመት የሚንጦለጦሉ ተራ ተላላኪዎች በመሆናቸው፡ የተግባሩን ምክንያታዊነት ለማስረዳት የበቃ ተራም ሆነ ወደል ካድሬ እስከዛሬ ኣልተገኘም።
በመሆኑም የጉራጌ ሸንጐ፡ የዚህን ርስቱ የተባለ የጉራጌ “ባንዳ” ለመቅጣት፡ ኣባቱን ከሽማግሌዎች ሸንጐ ያስወገደበትን ምክንያታዊነት የምታውቀው ነገር ካለ እባክህ ኣስረዳን። ለምትሰጠን ማብራሪያ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አስቀድመን እናመሰግንሃለን።
ኬር!

Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
የአቶ እርስቱ አባት ከጉራጌ የከሽማግሌዎች ሸንጐ የተወገደበት ምክን ያት አርፎ ባለመቀመጡና እንዲያውም ይባስ ብሎ የልጁ የአቶ እርስቱ ጉዳይ አስፈጻሚ በመሆነ ከኦሮሙማ ባለስልታናት ጋር በመሳጠር ህገመንግስታዊ የሆነው የጉራጌ ህዝብን ጥያቄ ለማፈን ቀን ተሌት እየሰራ እንደሆነ በማረጋገጫ ስለተደረሰበት ነው እንጅ አርፎ ቢቀመጥ ማንም አይምነካውም ነበር!!Meleket wrote: ↑14 Sep 2022, 03:51ወዳጃችን Horus እንዴት ነው ነገሩ፤ ይህ እርስቱ ዬተባለ ሰው ከሰፊው የጉራጌ ህዝብ ፍላጐት ውጭ በሆነ መንገድ ሄደ እንበልና፤ በሱ ሓጢኣት ኣባቱ ለምን እንደተቀጡ ግን ኣልገባንም። ኣባቱ ምን ኣደረጉ፡ ወለዱት ኣሳደጉት። እሱ ግን ጋጠወጥ ሆነና ከ18 ዓመቱ በኋላ ለሚያደርገው ተግባር ከቁጥጥራቸው ውጭ ሆኖ የኣሁኑን ስብእናውን ያዘ። ድሮ በደንብ ኣልቆነጠጡትም ለማለት ይሆን እሳቸውን በእስተእርጅና ከሽማግሌነት የጉራጌ ሸንጎ የማንሳቱ ምሥጢር። ወይንስ ይህን “ባንዳ” ለማሸማቀቅ! እባክህ ኣብራራልን። ከድርጊቱ ኣንጻር ሸንጎው ስልጣን ቢኖረው ኣዛውንቱን ሰዉዬ ከማሰር እንደማይመለስ ነው የገመትነው።
በተመሳሳይ መልኩ በኣንዳንድ የአፍሪካ ቀንድ ሃገሮች፡ ልጆቻችሁ ከሰራዊት ኮብልለዋል፡ ባሎቻችሁ ከሰራዊት ኮብልለዋል እዬተባሉ እንግልት የሚደርስባቸው ወላጆችና እናቶች በርካቶች ናቸው። ኧረ ቤታቸውንም እስከማሸግ ኢምክንያታዊ እርምጃ ይወሰዳል ሲባልም እንሰማለን። ታዲያ ይህን መሰል ምክንያታዊነት ዬሌለውን ተግባር ፈጻሚዎች ለሹመት የሚንጦለጦሉ ተራ ተላላኪዎች በመሆናቸው፡ የተግባሩን ምክንያታዊነት ለማስረዳት የበቃ ተራም ሆነ ወደል ካድሬ እስከዛሬ ኣልተገኘም።
በመሆኑም የጉራጌ ሸንጐ፡ የዚህን ርስቱ የተባለ የጉራጌ “ባንዳ” ለመቅጣት፡ ኣባቱን ከሽማግሌዎች ሸንጐ ያስወገደበትን ምክንያታዊነት የምታውቀው ነገር ካለ እባክህ ኣስረዳን። ለምትሰጠን ማብራሪያ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አስቀድመን እናመሰግንሃለን።
ኬር!![]()
Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
ወዳጃችን Wedi ስለ ማብራሪያህ እናመሰግናለን። ሃቁ እንዲያ ከሆነማ የጉራጌ የሽማግሎቹ ሸንጐ ዴግ ኣደረገ ነው የሚባለው። በጉራጌ ጉዳይ ጥልቅ እውቀት ያለው Horus ምን እንደሚል ብንሰማም መልካም ነበር። ታልመለሰ ባንተው ማብራርያ ረክቷል ማለት ነው ብለን እናስባለን። ደግመን ኣመስግነንኃል Wedi ወዳጃችን።Wedi wrote: ↑14 Sep 2022, 07:00የአቶ እርስቱ አባት ከጉራጌ የከሽማግሌዎች ሸንጐ የተወገደበት ምክን ያት አርፎ ባለመቀመጡና እንዲያውም ይባስ ብሎ የልጁ የአቶ እርስቱ ጉዳይ አስፈጻሚ በመሆነ ከኦሮሙማ ባለስልታናት ጋር በመሳጠር ህገመንግስታዊ የሆነው የጉራጌ ህዝብን ጥያቄ ለማፈን ቀን ተሌት እየሰራ እንደሆነ በማረጋገጫ ስለተደረሰበት ነው እንጅ አርፎ ቢቀመጥ ማንም አይምነካውም ነበር!!Meleket wrote: ↑14 Sep 2022, 03:51ወዳጃችን Horus እንዴት ነው ነገሩ፤ ይህ እርስቱ ዬተባለ ሰው ከሰፊው የጉራጌ ህዝብ ፍላጐት ውጭ በሆነ መንገድ ሄደ እንበልና፤ በሱ ሓጢኣት ኣባቱ ለምን እንደተቀጡ ግን ኣልገባንም። ኣባቱ ምን ኣደረጉ፡ ወለዱት ኣሳደጉት። እሱ ግን ጋጠወጥ ሆነና ከ18 ዓመቱ በኋላ ለሚያደርገው ተግባር ከቁጥጥራቸው ውጭ ሆኖ የኣሁኑን ስብእናውን ያዘ። ድሮ በደንብ ኣልቆነጠጡትም ለማለት ይሆን እሳቸውን በእስተእርጅና ከሽማግሌነት የጉራጌ ሸንጎ የማንሳቱ ምሥጢር። ወይንስ ይህን “ባንዳ” ለማሸማቀቅ! እባክህ ኣብራራልን። ከድርጊቱ ኣንጻር ሸንጎው ስልጣን ቢኖረው ኣዛውንቱን ሰዉዬ ከማሰር እንደማይመለስ ነው የገመትነው።
በተመሳሳይ መልኩ በኣንዳንድ የአፍሪካ ቀንድ ሃገሮች፡ ልጆቻችሁ ከሰራዊት ኮብልለዋል፡ ባሎቻችሁ ከሰራዊት ኮብልለዋል እዬተባሉ እንግልት የሚደርስባቸው ወላጆችና እናቶች በርካቶች ናቸው። ኧረ ቤታቸውንም እስከማሸግ ኢምክንያታዊ እርምጃ ይወሰዳል ሲባልም እንሰማለን። ታዲያ ይህን መሰል ምክንያታዊነት ዬሌለውን ተግባር ፈጻሚዎች ለሹመት የሚንጦለጦሉ ተራ ተላላኪዎች በመሆናቸው፡ የተግባሩን ምክንያታዊነት ለማስረዳት የበቃ ተራም ሆነ ወደል ካድሬ እስከዛሬ ኣልተገኘም።
በመሆኑም የጉራጌ ሸንጐ፡ የዚህን ርስቱ የተባለ የጉራጌ “ባንዳ” ለመቅጣት፡ ኣባቱን ከሽማግሌዎች ሸንጐ ያስወገደበትን ምክንያታዊነት የምታውቀው ነገር ካለ እባክህ ኣስረዳን። ለምትሰጠን ማብራሪያ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አስቀድመን እናመሰግንሃለን።
ኬር!![]()

Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
Thanks for speaking up Meleket!በኣንዳንድ የአፍሪካ ቀንድ ሃገሮች፡ ልጆቻችሁ ከሰራዊት ኮብልለዋል፡ ባሎቻችሁ ከሰራዊት ኮብልለዋል እዬተባሉ እንግልት የሚደርስባቸው ወላጆችና እናቶች በርካቶች ናቸው።
Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
መለከት፣
ወደ ሃረጉ ተመልሼ ጥያቄህን ባለመመለሴ ይቅርታ! ወዲን አመሰኛለሁ ። መች ያ ብቻ መምሬ ይርዳው ያገር ሽማግሎቹ ሸንጎ ሰብሳቢ ነበር ። ይህ ሸንጎ በጉራጌ ምድር የመጨረሻው ድምጽ ነው። የመጨረሻው ባለስልጣን ነው ። ይህ ሸንጎ ካዘዘው የሚወጣ የለም። የነአቢይና እርስቱ ወፍ አራሽ፣ ቅሌታም አጉል ዘመናዊነትን ወደ ጎን አድርገን ማለት ነው ። ይህ ያባቶች ሸንጎ ነው ክልልነት የጠየቀውና አሁን ንቅናቄውን የሚመራው ። ባለው የዞን ምክር ቤት ክለስተርን ተቃውሞ ድምጽ የሰጠ ቀን የሽማግሎቹ ሸንጎ ለማድረግ መምሬ ይርዳው ጉባኤ መጥራት ሲገባቸው ከላጃቸው የደቡቡ ንጉስ እርስቱ ጋር አብረው ጉራጌን ከዱና ቀሩ ። እንዲያም የሽማግሎቹ ሸንጎ እርስቱ በሚያዛቸው የደቡብ ልዩ ሃይል ያውም ጉራጌ ባልሆኑ ወታደሮች አባቶቻችን ተዋርደው በሃይል እንዲበተኑ ተደረገ ። በጉራጌ ምድር እየተሰራ ያለው ግፍ ብዙ ነው ከሚዲያ ታፍኖ ነው እንጂ ! ለዚህ ነው ሸንጎው መምሬ ይርዳውን ያስወገደው!

ወዳጆቻችን Wedi እንዲሁም Horus ስለ ማብራሪያችሁ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። "ኣባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ" ሚባለው እንዲህ ነው ማለት ነው?
ለማንኛውም የጉራጌ የሽማግሎች ሸንጎ ሃሳብ፡ የህዝቡን ሃሳብ ያንጸባርቃል ብለን ስለምናስብ፡ በብርሃነ መስቀሉ መልካም ዜና ያሰማችሁ ዘንድ መልካም ምኞታችንን እንገልጥላችኋለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ኬር!

ኬር!

Horus wrote: ↑14 Sep 2022, 14:32መለከት፣
ወደ ሃረጉ ተመልሼ ጥያቄህን ባለመመለሴ ይቅርታ! ወዲን አመሰኛለሁ ። መች ያ ብቻ መምሬ ይርዳው ያገር ሽማግሎቹ ሸንጎ ሰብሳቢ ነበር ። ይህ ሸንጎ በጉራጌ ምድር የመጨረሻው ድምጽ ነው። የመጨረሻው ባለስልጣን ነው ። ይህ ሸንጎ ካዘዘው የሚወጣ የለም። የነአቢይና እርስቱ ወፍ አራሽ፣ ቅሌታም አጉል ዘመናዊነትን ወደ ጎን አድርገን ማለት ነው ። ይህ ያባቶች ሸንጎ ነው ክልልነት የጠየቀውና አሁን ንቅናቄውን የሚመራው ። ባለው የዞን ምክር ቤት ክለስተርን ተቃውሞ ድምጽ የሰጠ ቀን የሽማግሎቹ ሸንጎ ለማድረግ መምሬ ይርዳው ጉባኤ መጥራት ሲገባቸው ከላጃቸው የደቡቡ ንጉስ እርስቱ ጋር አብረው ጉራጌን ከዱና ቀሩ ። እንዲያም የሽማግሎቹ ሸንጎ እርስቱ በሚያዛቸው የደቡብ ልዩ ሃይል ያውም ጉራጌ ባልሆኑ ወታደሮች አባቶቻችን ተዋርደው በሃይል እንዲበተኑ ተደረገ ። በጉራጌ ምድር እየተሰራ ያለው ግፍ ብዙ ነው ከሚዲያ ታፍኖ ነው እንጂ ! ለዚህ ነው ሸንጎው መምሬ ይርዳውን ያስወገደው!
Re: አቢይ አህመድና እርስቱ ይርዳው ሆን ብለው ጉራጌን ለማውደም ተነስተዋል! ይህን ግፍ ስሙ!
So Wedi is a member of the tribalist agenda promoters team.
It is not about Ethiopia, after all it is about own tribe.
An uprise against the PP government for not implementing the Weyannies constitution properly.

-
- Member+
- Posts: 7170
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44