Page 1 of 1
በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ከፍተኛ ሆኗል! ለምን?
Posted: 07 Sep 2022, 20:54
by euroland
በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ከፍተኛ ሆኗል! ለምን?
የመዋጋት ፍላጎቱ ከፍ ያለበት ምክንያት ፤
- በመሐል አመራር የነበሩት የወያኔ ተላላኪዎች በመነቀላቸው
- እረ ጎራውና ቀረርቶ ተቀንሶ በተግባር የማሳየቱ ተግባር ስራ ላይ በማዋል
- ተዋጊው ጦር በቂ ሶልጠና ና ዝግጅት በማድረጉ
- የወያኔ እቅድ በጊዜው ስለተበላ
-ካሜራ ወዳጁ ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ወቅት የ background ሚና ለመጫወት በመወሰናቸው
Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ከፍተኛ ሆኗል! ለምን?
Posted: 07 Sep 2022, 21:30
by euroland
ኢትዮጵያውያን የአይተ ሆረስ አይነቱ ላድርባይ የተገኘውን ድል ለማሳነስና የጠላትን ሞራል የመገንባት ዘዴ ለተጠመዱ ሰዎች ትኩረት በመስጠት ማጋለጥ ይኖርባቸዋል !
Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ከፍተኛ ሆኗል! ለምን?
Posted: 07 Sep 2022, 21:37
by Horus
እኔኮ ጦርነቱ አሁን የኤርትራ ጉዳይ ሆኖዋል ብዬ ነበር!!!! ተገንጣዩ ኤሬ አዩሮላንድ "ካሜራ ወዳጁ ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ወቅት የ background ሚና ለመጫወት በመወሰናቸው" ማለቱ የሚሰጠኝ ትርጉም አቢይ ላይ ኩዴታ እየተደረገ ለማለት ይሆን? ወይስ አሁን ጦሩም የሚመራው ኢሳያስ ነው ለማለት ይሁን? እውነትና ምንትስ እያደር ይጠራል አሉ!!! ካሜራ ወዳጁ አቢይ አህመድ ከጨዋታው እንዲገለሉ ተደረገ ነው የምንባለው???!!!!
Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ከፍተኛ ሆኗል! ለምን?
Posted: 07 Sep 2022, 22:05
by ethiopian
euroland wrote: ↑07 Sep 2022, 21:30
ኢትዮጵያውያን የአይተ ሆረስ አይነቱ ላድርባይ የተገኘውን ድል ለማሳነስና የጠላትን ሞራል የመገንባት ዘዴ ለተጠመዱ ሰዎች ትኩረት በመስጠት ማጋለጥ ይኖርባቸዋል !
you nailed this M-Fuhsker attention seeking HOOEER. ENDF is circling Mekele while this hold Halifi Mitri look alike agases is sitting on his fat azzxz and balbering [deleted]