Sam Ebalalehu wrote: ↑24 Aug 2022, 20:37
wrong direction. የአዲስ አበባ ኑዋሪና TPLF ካሁን በሃላ አንድ ምሽት አብረው ያሳልፋሉ ብሎ የሚገመት ካድሬ ጭንቅላቱ በሳይካትሪስት መታሰስ አለበት። ስለዛ nutcase ብቻውን የሚለፈልፍ አይደለም እያወራሁ ያለሁት። እሱ a lost case ነው።
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እውነቱን አፈረጠው ህዝቡ የድሮ ሰላም ናፍቆታል!
ብዙ መፀሐፍ ቅዱስን የሚያነቡ ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን የሚሉ ሀሰትን እንደ እውነት ቀን በቀን ሲያወሩ በሞሉበት ሀገር ላይ ለህሊናው የኖረ አንድ እውነተኛ ጋዜጠኛ ከስፍራው ሆኖ
በአይኑ ያየውን በጆሮ የሰማውን እንዲህ ስናገር ከማድነቅ በላይ ምን ይባላል?
በአማራ ክልል ወጣቶች፣ አርሶ አደሮች እና የከተማው ነዋሪዎች አራት ኪሎ ያለውን ለኛ የማይመጥ ሃይል የትግራይ ሃይሎች መጠትው ያጽዱልንና እንደድሮው ሰላም መሆን እንፈልጋለን እያሉ ነው ሲል የቅደሞው ኢሳት ጋዜጠኛ ጎበዝ ሲሳይ ክግንባር ዘግቧል
Please wait, video is loading...