Page 1 of 1

በኦሬጎን ውድድር ሰለሞን ባሬጋ፣ ከጀልቻና እድሪስ ሙክታር በፍጹም አልተዘጋጁም ነበር!

Posted: 24 Jul 2022, 22:13
by Horus
ሰለሞን 10 ሺ ከተሸነፈ በኋላ ድካም እንዳለበት ግልጽ ነበር። 3ቱም ለ5ሺ ማጣሪያ ሲሮጡ ድካም እንዳላቸውና ዛሬ እንደ ማያሸንፉ ግጽ ነበር። ደራርቱ ቱሉ በሰልሞን ባሬጋ በጣም አዝናለች። የዝግጅት ይሁን ወይም ሌላ ምክንያቱ ወደ ፊት ይታወቃል። ትልቁ ጥያቄ እነኬንያም መሸነፋቸው ነው!

Re: በኦሬጎን ውድድር ሰለሞን ባሬጋ፣ ከጀልቻና እድሪስ ሙክታር በፍጹም አልተዘጋጁም ነበር!

Posted: 25 Jul 2022, 06:15
by Educator
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
Horus wrote:
24 Jul 2022, 22:13
ሰለሞን 10 ሺ ከተሸነፈ በኋላ ድካም እንዳለበት ግልጽ ነበር። 3ቱም ለ5ሺ ማጣሪያ ሲሮጡ ድካም እንዳላቸውና ዛሬ እንደ ማያሸንፉ ግጽ ነበር። ደራርቱ ቱሉ በሰልሞን ባሬጋ በጣም አዝናለች። የዝግጅት ይሁን ወይም ሌላ ምክንያቱ ወደ ፊት ይታወቃል። ትልቁ ጥያቄ እነኬንያም መሸነፋቸው ነው!