Thomas የወያኔው የዲጂታል ፎቶዎች ፎረንስኪ ባለሙያ እስኪ ይህን የዐብይ አህመድ ነው እየተባለ በተለጠፈው ፎቶ ላይ ሙያዊ ትንታኔ ስጥበት። እስከ አሁን ማስተባበያ አልወጣም።
1) How would one leaked picture of Abiy Ahmed from a hospital bed? Why did that person take the picture?
2) Why has not the PM office inform the Public about the whereabout or status of the PM. That is very stupid. Silent is an agreemnet. Even if they showed either an old recorded video or a new one, the PM office lost the public relation aspect. The public can more likely can trust he was in fact sick. The public has the right to know about this.
3) The photo showing him on some kind of artificial breathing (much like COVID-19) requires expert analysis.
Re: Thomas የወያኔው የዲጂታል ፎቶዎች ፎረንስኪ ባለሙያ እስኪ ይህን የዐብይ አህመድ ነው እየተባለ በተለጠፈው ፎቶ ላይ ሙያዊ ትንታኔ ስጥበት። እስከ አሁን ማስተባበያ አልወጣም።
ይኸ ነገር ምን መጣብን?
ፓትሪያርኩም ውጭ አገር ለህክምና መሄዳቸውን አስታውቀዋል። በጸሎት ምዕምኑ እንድረዳቸው ጠይቀዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩም ውጭ አገር በህክምና እየተረዱ ነው የሚል ወፍ ሹክ አለችን የሚሉ ዜናዎች ተበራክተዋል።
ፓትሪያርኩም ውጭ አገር ለህክምና መሄዳቸውን አስታውቀዋል። በጸሎት ምዕምኑ እንድረዳቸው ጠይቀዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩም ውጭ አገር በህክምና እየተረዱ ነው የሚል ወፍ ሹክ አለችን የሚሉ ዜናዎች ተበራክተዋል።