የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን ሲያዜም
Posted: 19 Jul 2022, 09:58
"መለስ ዳግማየ....!"




Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከፑሽኪን ይልቅ ኢትዮጵያዊውን ሊቀሊቃውንት የትግሬውን ቅዱስ ያሬድን እናከብራለን፡ ምክንያቱም ቅዱስ ያሬድ በቤተ እምነቶቻችን ውስጥ የምንጠቀምበትን ምን የመሰለ ዜማ የሰጠን ሊቅ እንደሆነ ጠንቅቀን ስለምናውቅ።ፑሽኪን ግን ለኛ ምን ኣበረከተልን? ኣሟሟቱም እጅግ ቀፋፊ ኣሟሟት ነው። ለሱ ሃውልት ማቆማችን እጂግ የሚገርም "ቦተሊካ' ነው!
Meleket wrote: ↑18 Jul 2022, 04:44. . . የነ "ሰርጌዎችን" የጉድ ሃገርን ጉድህንማታልሰማህ ስማ፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
![]()
የDigital Weyane ህልምን ፍንትው አድርጎ የሚያሳዪ፡ የ"ካተድራል" ላይ ስእል. . . ድንቄም! ኣይዞህ ገመድም ክርም ኣናቀብልህም፡ ታስፈልገናለህ፡ ታላቁ ተራ ካድሬና 'የመከተ' ሰው Digital Weyane!! ኣዬካ ናይና!!!
https://www.bbc.com/news/world-62151553. . . Father Ioann has shown before that he is unafraid of speaking out. He was suspended from the church in 2020 after calling the newly-built Church of the Russian Armed Forces a "pagan temple".
The Cathedral in Moscow was the brainchild of Russian Defence Minister Sergei Shoigu and was due to house frescos that featured President Putin, Josef Stalin as well as scenes that celebrated the Crimean occupation. . . .
The Russian Orthodox Church's Cathedral of the Russian Armed Forces was due to be decorated with frescos depicting Vladimir Putin, Sergei Shoigu and Joseph Stalin but the plan was scrapped.
Axumezana wrote: ↑19 Jul 2022, 11:16ደብተራ፥ መለከት፥ እንደሰይጣን፥ ለምን፥ ግማሽ፥ እውነት፥ ትናገራለህ?
"ከፑሽኪን ይልቅ ኢትዮጵያዊውን ሊቀሊቃውንት የትግሬውን ቅዱስ ያሬድን እናከብራለን፡ ምክንያቱም ቅዱስ ያሬድ በቤተ እምነቶቻችን ውስጥ የምንጠቀምበትን ምን የመሰለ ዜማ የሰጠን ሊቅ እንደሆነ ጠንቅቀን ስለምናውቅ።"
አንተ፥ ራስህ፥ ከቅዱስ፥ ያሬድና፥ ከራስ፥ አሉላ፥ ዘር፥ እንደምትመዘዝ፥ ለመናገር፥ ለምን፥ ድፍረት፥ አጣህ? Ascari syndrome illness!
Meleket wrote: ↑19 Jun 2018, 03:00ውዳሴ ዘአብይ
ያ ዲያብሎስ ቀንቶት እኛኑ አጣልቶ፣
ኢትዮጵያና ኤርትራን እርስበርስ አባልቶ፣
ሁሌ ጠዋት ማታ ሲያሰማን ቀረርቶ፣
ምስኪኖች ሲያነቡ ከበሮ ሊደልቅ፣
ሰብአዊ ፍጡርን እንዲሁ ሲያሳቅቅ፣
ስንት ንጹሓንን በእስር ሲያማቅቅ፣
ምህረት ሰላም ፍቅርን ከኛ ዘንድ ሊያርቅ፣
ህዝቦች ደም ሲያነቡ እሱ ግን ሲሳለቅ፣
ብዙሃን ታርዘው እርሱ ሲሞላቀቅ፣
ሳይታክት መስራቱን እኛኑ ሊያናቁት፣
ጉዳዮች ጠማዞ ወስልቶ ሲተብት፣
ሊዘራ ክፍፍል ሁሌ ሲንገታገት፣
የሱን ተንኮል ደባ በውኑ ያጤኑት፣
ወጣቱ አስተዋዩ የኛው ትውልድ ወካይ፣
ብልሁ መካሪ አንደበተ አማላይ፣
በሓቅ የሚመሩት የትህትና አገልጋይ፣
ያነገቡት ራእይ መርሁ መደመር፣
በቅንነት ገስጋሽ በቃል ሆነ ተግባር፣
ሀሰተኛን ሁላ በቃላቸው ዘራይ፣
ከጎናቸው አለን ከኚህ ወጣት ጠቅላይ!
የክፍሉን ስራ የቤቱንም ስራ አሳይመንቱን ሁሉ፣
አጣጥሞ ሚሰራ ተግባሩን ከቃሉ፣
እንደርስዎ አላየንም በጦብያ በሙሉ።
እግዜር ከርስዎ ጋር ነው እንመሰክራለን፣
እድሜ ለኤልያስ እንጽፈዋለን፣
አይናችን እያየ መች ዝም እንላለን?
ቢወራጭ ቢወራጭ የዲያብሎስ መንጋ፣
እርሶ ይነዱታል በእውነት አለንጋ፣
ሽዎች ንጹሃንን ከሲኦል መንጋጋ፣
ሚንከራተቱትን ፍትህን ፍለጋ፣
ልብ አሳርፈዋል በቆላም በደጋ።
ይህንን ታዝበን ስንል አብይ በርቱ፣
ሓቅን ስለያዙ ሐሰትን ሲረቱ፣
የምህረት ተግባርዎ ቀንም ሆነ ማታ፣
ርቱዕ አንደበትዎ ሚሰጠን እርካታ፣
ሰላምን ሰባኪ ከጦርነት ፈንታ፣
ዘመንዎ እንደሚሆን የሰላም የእርጋታ፣
በሁላችን ዘንድም ስለዘሩ ደስታ፣
ህዝብን አክብረዋል ያክብርዎት ጌታ።
ትልቅ ጆሮ ሰጥተው ለህዝቡ ስሞታ፣
ትዕግስትን አንግበው ለህዝብ አቤቱታ፣
እውነተኛ መልስን በተርታ በተርታ፣
ለሚልዮኑ ህዝብ ስለሆኑ ዋልታ፣
ስንል እንደኖርነው ናና ማራናታ፣
አንድዬ ራሱ ነው የስዎ መከታ፣
አያሳፍርዎም ያ የሚያምኑት ጌታ።
አንዱ አንዱን እንዲያየው ሁልግዜ የጎሪጥ፣
ሌሎችን የማሞኝ እኔ ብቻ ነኝ ብልጥ፣
ሲል እንዳልነበረ ዲያብሎስ ያ ቆሪጥ፣
ሁሉንም አስማሚ እውነቱን በመግለጥ፣
በየዋህ አንደበት ትዕቢትን በማቅለጥ፣
ዘመን እንዲያበቃ ዘመነ መርመጥመጥ፣
ምህረት የሰብኩ አልፈው እሳት ረመጥ፣
የመደመር መርህ ከሁሉ የሚበልጥ፣
ምንኛ ደስ ይላል ይህ የእርስዎ ፈሊጥ።![]()
እኒያ ደም መጣጮች ምነው ወሬ አበዙ፣
እኒያ የቀን ጅቦች ምነው ወሬ አበዙ፣
ዛሬም አሉባልታን እንዲሁ ሚነዙ፣![]()
ጉዳይ አወሳስበው ነገር ሊያጠነዙ፣![]()
ግጭቶች ለመፍጠር ከሚቅበዘበዙ፣![]()
ለህግ የበላይነት ምናለ ቢገዙ?
ልኩን ነገሯቸው ነገር ሳያንዛዙ፣
እንዲህ የእርሶ ዓይነቶች ተደምረው ይብዙ።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... AD#p803326